የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እየተሰሩ የሚገኙ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የአርሶ አደሩን ምርታማነት በማሳደግ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እየተሰሩ የሚገኙ አበረታች ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ግብርናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠት…