ባህላዊ ዕሴቶችን ጠብቆ በማልማት ለትውልድ ተሻጋሪ እንዲሆኑ መስራት ይገባል- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ ዕሴቶችን ጠብቆ በማልማትና ለትውልድ ተሻጋሪ ከማድረግ ባሻገር የኢኮኖሚ መሰረት እንዲሆኑ መስራት ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ ለቤንች ብሔረሰብ…