Author
Melaku Gedif 6339 posts
በሐረሪ ክልል በ321 ሚሊየን ብር በጀት የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ321 ሚሊየን ብር በጀት የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ሊገነባ መሆኑን የክልሉ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ።
የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ የግንባታ የውል ስምምነቱን የክልሉ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ሃላፊ አቶ ዲኒ ረመዳን እና የፀሜክስ…
በሐረሪ ክልል 43 ሺህ ወጣቶች የሚሳተፉበት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል 43 ሺህ ወጣቶች የሚሳተፉበት የክረምት ወቅት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር ተጀምሯል።
መርሐ ግብሩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ በብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ጌቱ ወየሳና…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ140 አቅመ ደካማና አካል ጉዳተኛ ወገኖች ቤቶችን አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚሰሩ ልማቶች ሁሉ ለሰው ልጆች ተስፋ የሚሰጡ እና የኑሮ ጫናን የሚያቃልሉ ይሆኑ ዘንድ ሰው ተኮርነታችን በተግባር የሚገለጽ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
በመዲናዋ"በጎነት" በሚል ስያሜ የተገነቡ ሁለት ባለ 9…
ከወርቅ ወጪ ንግድ 274 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከወርቅ ወጪ ንግድ 274 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ29ኛ መደበኛ ስብሰባው የማዕድን ሚኒስቴርን የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እያዳመጠ…
የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ በሃዋሳ ከተማ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሃዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
ንቅናቄውን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስጀምረዋል፡፡
አቶ ደስታ…
ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ 15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የኮንትሮባንድ እቃው የቡታጅራ ከተማ ፖሊስ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር ባደረጉት የተቀናጀ ክትትል ነው የተያዘው፡፡…
ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በስሩ ከሚተዳደሩ ኩባንያዎች ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ጋር ተወያዩ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት…
የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ-ጉባዔ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ-ጉባዔ መካሄድ ጀመረ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዓመት ሁለት ጊዜ ጉባዔ ያደርጋል።
የመጀመሪያው ጉባዔ በጥቅምት ወር የሚደረግ…
ክልሎች የተመጣጠነ እድገት እንዲኖራቸው ጠንካራ የጋራ ገቢ አስተዳደር ሥርዓት ያስፈልጋል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች መካከል የተመጣጠነ እድገት እንዲኖር የገቢ ክፍፍልና ማስተላለፍ ቀመር ግልጽና የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት ያደረገ መሆን አለበት ሲሉ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡
የጋራ ገቢዎች አስተዳደር ክፍፍልና ማስተላለፍን…