የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ምቹ ሁኔታ የፈጠረ ነው – ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ምቹ ሁኔታ የፈጠረ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሃና አርአያስላሴ÷ የተፈጠረው ምቹ መሰረተ ልማት ኢትዮጵያን በቀጣናው…