Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የብልጽግና ፓርቲን ጨምሮ ኦብነግ፣ ምዕራብ ሶማሌ ነፃ አውጭ ግንባር፣ ነፃነትና እኩልነት፣ ህብረት…

ኢትዮጵያ በዓለም የጤና ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) 77ኛው የዓለም ጤና ጉባዔ በስዊዘርላንድ ጀኔቫ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል፡፡ “ሁሉም ለጤና፣ ጤና ለሁሉም” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባዔ ላይ ከ190 በላይ አባል ሀገራት ተወካዮችና ሌሎች አካላት ተሳትፈዋል፡፡ በጤና ሚኒስትር…

ኢትዮጵያውያን የቴክኖሎጂ ተመራማሪዎች ልዑክ ሞሮኮ ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) 40 የሚደርሱ ኢትዮጵያውያን የቴክኖሎጂ ተመራማሪዎች ልዑክ በዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ላይ ለመሳተፍ ሞሮኮ ገብቷል። ልዑኩ በማራካሽ ቆይታው በምርምር የበለጸጉ የጤ እና የኢንቨስትመንት አዋጭ መተግበሪያዎችን ጨምሮ 5 የተለያዩ…

ቦይንግ ኩባንያ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ግዙፉ የአሜሪካ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ቦይንግ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ጁሃንስበርግ ከፈረንጆቹ ግንቦት 21 እስከ 23 ቀን በተካሄደው የአፍሪካ የአቪዬሽን ጉባዔ ላይ…

የ”ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ” ንቅናቄ በአማራ ክልል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ"ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ" ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባህር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። አቶ አረጋ…

ኢትዮጵያና ኩዌት የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኩዌት በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የሥራ ስምምነቱን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና በኢትዮጵያ የኩዌት አምባሳደር ናይፍ ሃኘስ አል ኦይታይቢ ተፈራርመውታል።…

የአማራ ሕዝብን መብትና ጥቅም ማስከበር የጋራ አጀንዳችን ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር እየተወያዩ ነው። አቶ አረጋ ከበደ በዚህ ወቅት÷ በኢትዮጵያ ችግሮችን በውይይት ከመፍታት ይልቅ ሌሎች አማራጮችን የመጠቀም ልምድ እንደነበር ጠቁመዋል።…

በሲዳማ ክልል ከ8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ እንደገለጹት÷ በክልሉ ለመሰብሰብ የታቀደውን ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ከማሳካትና የክልሉን ገቢ…

ወጣቱ በመልካም ስብዕና የታነፀና አምራች ዜጋ እንዲሆን በቅንጅት መምራት ይገባል- ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር )

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ በመልካም ስብዕና የታነፀና አምራች ዜጋ እንዲሆን በተቀናጀ አግባብ መምራት እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴሩ ያዘጋጀው ከሚያዚያ እስከ ሚያዚያ የጸረ-አደንዛዥ እጾችና አሉታዊ መጤ ልማዳዊ ድርጊቶችን መከላከል ላይ…

የኢትዮ-ፓኪስታን የኢኮኖሚ ትብብር ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ፓኪስታን የኢኮኖሚ ትብብር ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በፎረሙ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና ከ80 በላይ የፓኪስታን ባለሃብቶች ተሳትፈዋል፡፡…