የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች በኦዲት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ዋና ኦዲተር ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ዋና ኦዲተር ተቋም ሃላፊ ሐሚድ አቡሺቢስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ ተቋማት በጋራ በሚሰሩባቸው የኦዲት እና ተዘማጅ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ የሀገራቱ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጥራት ደረጃ በታች የሆኑ ኤልኢዲ አምፖልና የኤሌክትሪክ ማከፋፈያዎች ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ታገዱ Melaku Gedif Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምንጫቸው ያልታወቁ እና ከጥራት ደረጃ በታች የሆኑ ኤልኢዲ አምፖል፣ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያና ዋየር ምርቶች ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ከገበያ መታገዳቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከገበያ ላይ በተወሰደው ናሙና ላይ በተደረገው የ3ኛ…
ስፓርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሰጡኝ እውቅና እና ምስጋና ተደስቻለሁ – አትሌት ታምራት ቶላ Melaku Gedif Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሰጡኝ እውቅና እና ምስጋና ተደስቻለሁ ሲል በፓሪስ ኦሊምፒክ ለኢትዮጵያ ብቸኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኘው አትሌት ታምራት ቶላ ገለጸ፡፡ በፓሪስ ኦሊምፒክ ለተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር…
ቢዝነስ በኦሮሚያ ክልል ከተኪ ምርቶች 800 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Aug 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016 በጀት ዓመት ከተኪ ምርቶች 800 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አሕመድ እድሪስ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷በክልሉ ባለሃብቶች የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ አቢይ ኮሚቴ መግለጫ Melaku Gedif Aug 12, 2024 0 በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸውን አከባቢዎች ጉዳይ በፕሪቶሪያው ስምምነት አግባብና በህገመንግስቱ መሰረት ዘላቂ እልባት ለመስጠት የተጀመረው እንቅስቃሴ ስኬታማ መሆኑን ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት የተቋቋመው ብሔራዊ አቢይ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ አቢይ ኮሚቴው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ (ህ.ወ.ሓት) ጠቅላላ ጉባዔውን ሊያደርግ መሆኑን በመገናኛ ብዙኃን መነገሩን ተከትሎ ቦርዱ ለፓርቲው የጻፈው ደብዳቤ Melaku Gedif Aug 12, 2024 0 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓት) ጠቅላላ ጉባዔውን ሊያደርግ መሆኑን በመገናኛ ብዙኃን መነገሩን ተከትሎ ቦርዱ ለፓርቲው የጻፈው ደብዳቤ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ለሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህውሓት) መቐለ ጉዳዩ ፡- ፖርቲው ጠራ የተባለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በዛሬው ዕለት ብቻ ያላግባብ ዋጋ የጨመሩ 1 ሺህ 126 የንግድ ተቋማት ታሸጉ Melaku Gedif Aug 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ብቻ ያላግባብ ዋጋ የጨመሩ 1 ሺህ 126 የንግድ ተቋማት መታሸጋቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ሕገ-ወጥ የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪና ምርትን የማከማቸት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን በከርስክ 28 መንደሮችን መቆጣጠሯን ሩሲያ አስታወቀች Melaku Gedif Aug 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን በሩሲያ ከርስክ የሚገኙ 28 መንደሮችን ተቆጣጥራለች ስትል ሩሲያ አስታውቃለች፡፡ የከርስክ ተጠባባቂ ገዥ አሌክሲ ስሚርኖቭ ለሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከባለስልጣናት ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ እንደገለጹት፤ ዩክሬን 28 የሩሲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርመኒያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ እንደምታጠናክር ገለጸች Melaku Gedif Aug 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርመኒያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን በወዳጅነት ላይ የተመሰረተ ግንኙነት አጠናክራ እንደምታስቀጥል አስታውቃለች፡፡ በኢትዮጵያ የአርመኒያ አምባሳደር ሳህክ ሳርጊሲያን የመቻል ስፖርት ክለብን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ስለመቻል ስፖርት ክለብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የክረምት ነጻ የጤና አገልግሎት ሰጪዎች ቡድን ኢትዮጵያ ገባ Melaku Gedif Aug 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ዙር ዓለም አቀፍ የክረምት ነጻ የጤና አገልግሎት ሰጪዎች ቡድን ኢትዮጵያ ገብቷል። ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊ ሲደርስ የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውለታል። ቡድኑ 26 ነጻ የጤና አገልግሎት…