Fana: At a Speed of Life!

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በባቢሌ ከተማ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎችን እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ባቢሌ ከተማና በወረዳው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎችን እያከናወነ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃያት ካሚልን ጨምሮ ሚኒስትር ዴዔታዎችና የተጠሪ…

ኢትዮጵያ በሴቶች ማራቶን የብር ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ወድድር በሴቶች ማራቶን አትሌት ትዕግስት አሰፋ ለሀገሯ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች፡፡ በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተጠበቁበት የሴቶች ማራቶን ውድድር ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ተካሂዷል፡፡…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ሥራ አስፈጻሚ አባላት በጋምቤላ ክልል የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ፕሬዚዳንት አክሊሉ ታደሰ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የአባላቱን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራት…

ችግር ፈቺ በሆኑ የፈጠራ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ አካላት ልዩ ድጋፍ ይደረግላቸዋል – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ችግር ፈቺ በሆኑ የፈጠራ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ አካላት ልዩ ድጋፍ እንደሚደረግላቸው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ። በሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም በምርምርና ፈጠራ ሥራዎች ረገድ ለሚያጋጥሙ ችግሮች የመፍትሄ አቅጣጫን ለማመላከት…

አየር መንገዱ ለሚያስገነባው ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የዲዛይን ሥራ ዳር ከተሰኘ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጽያ አየር መንገድ አዲስ ለሚያስገነባው ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የዲዛይን ሥራ ለማሰራት ‘ዳር’ ከተሰኘ ኩባንያ ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና የዳር ኩባንያ…

በኮሙኒኬሽን ዘርፍ የኢትዮጵያን ሃሳቦች ለዓለም የማስተዋወቅ ስራ በስፋት እንደሚሰራ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በሀገር ውስጥ የኮሙኒኬሽን ሥርአቱን ከማጠናከር ባለፈ የኢትዮጵያን ሀሳቦችና አቅሞች ለዓለም የማስተዋወቅ ስራ በስፋት እንደሚሰራ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ…

የአፍሪካ የጤና፣ ስነ-ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መደበኛ ስፔሻላይዝድ የጤና፣ ስነ-ምግብ፣ ህዝብ እና መድሃኒት ቁጥጥር ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ “ጤናን ማዳበር በአፍሪካ፣ ሁለንተናዊ የጤና፣ የተመጣጠነ ምግብ፣ የህዝብ ቁጥር፣ የመድኃኒት ቁጥጥር፣ ወንጀል መከላከል እና…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ በቅድሚያ በቅርቡ ከተደረገው ሀገራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ጋር ተያይዞ እየታየ ያለን ምንም…

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ያቀረበችው ጥያቄ ምላሽ እንደሚያገኝ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ላቀረበችው ጥያቄ በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ እንደሚገኝ የዓለም ንግድ ድርጅት የአክሴሽን ዲቪዥን ዳይሬክተር ማይካ ኦሺካዋ ገልጸዋል፡፡ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ…

በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ ከ36 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2016 በጀት ዓመት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ36 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የቱሪዝም ልማት ዳይሬክር አቶ ፈንታሁን ታደሰ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በ2016 በጀት…