ስፓርት ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል Melaku Gedif Aug 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ የምትጠበቅበት የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ውድድር ዛሬ ምሽት ይካሄዳል፡፡ በፍጻሜው አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ አትሌት ጽጌ ገብረሰላማና አትሌት ፎትዬን ተስፋይ ኢትዮጵያን በመወከል ብርቱ ፉክክር ያደርጋሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር) የሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን አስታወቁ Melaku Gedif Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛና ምንም ዓይነት የመነሻ መሰረት የሌለው መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር) ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል መንግሥት ሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ ነው Melaku Gedif Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግሥት ሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን ፋና ማጣሪያ አረጋግጧል፡፡ ተጨማሪ በጀቱ በሚኒስትሮች ምክር ቤትም ሆነ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባልጸደቀበት ሁኔታ መሰል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛምቢያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች Melaku Gedif Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ከዛምቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ እና የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትር ጃኮብ ጃክ ምዊቡን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት አቶ ብናልፍ በኢትጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን አብራርተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን የላቦራቶሪ ማሽኖችን ለጤና ተቋማት አስረከቡ Melaku Gedif Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በከፍተኛ ወጪ የተገዙ የሲ ቢ ሲ እና ኬሚስትሪ የላቦራቶሪ ማሽኖችን ለወረዳ ጤና ጣቢያዎች እና ጁገል ሆስፒታል አስረክበዋል፡፡ አቶ ኦርዲን በወቅቱ እንዳሉት÷ የጤና ተቋማትን በግብዓት በማደራጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና እየተከልን እናንብብ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Melaku Gedif Aug 8, 2024 0 ኢትዮጵያ የተለያዩ ሥልጣኔዎችን በተለያዩ አካባቢዎችና በተለያዩ ዘመናት አስተናግዳለች፡፡ ሁሉም ለዚህች ሀገር ዛሬ ያበረከቱት ዕሴት አለ፡፡ ነገር ግን ሁሉም ለማለት በሚቻል ሁኔታ ለሦስት እልፍ ዓመት ጥቂት ፈሪ ዘመን ያህል አንድ ወጥ የመንግሥት ሥርዓትና የሕይወት ዘይቤ ውስጥ የኖሩ ናቸው፡፡ በዘመን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የኮሪደር ልማት ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ Melaku Gedif Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቐለ ከተማ አስተዳደር በ2017 ዓ.ም በ2 ቢሊየን ብር በከተማዋ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ለማከናወን ማቀዱን አስታውቋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ በተገኙበት በመቐለ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2017 ዓ.ም የመልካም አስተዳደርና የጸጥታ ሥራዎች ላይ ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ይሰራል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በ2017 በጀት ዓመት የመልካም አስተዳደር እንዲሁም የሰላምና ጸጥታ ሥራዎች ላይ ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ይሰራል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ተጠሪነታቸው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆኑ አስፈጻሚ ተቋማት የ2016 በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና ስታርትአፖችን ማስተናገድ የሚያስችል ሥነ-ምሕዳር ለመገንባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስታርትአፖችን በአግባቡ ማስተናገድ የሚያስችል ሥነ-ምሕዳር ለመገንባት በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡ በኢትዮጵያ የስታርትአፕ ሥነ-ምህዳርን ምቹ ለማድረግ እየተዘጋጀ ባለው ረቂቅ አዋጅ ዝርዝር ይዘት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ Melaku Gedif Aug 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው በዋናነት የመሠረተ ልማት ሥራዎች ቅንጅት፣ ጥበቃና የአሠራር ሥርዓትን ለመወሰን የወጣ ረቂቅ ደንብ ላይ በስፋት ተወያይቶ…