የሀገር ውስጥ ዜና ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች ፍቃዱ አለሙ በጨዋታ እና በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ሻሸመኔ ከተማን ከሽንፈት ያላዳነችዋን ብቸኛ ግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ውይይት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስቴር የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ያዘጋጀው ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የመከላከያ ሰራዊት የሥነ-ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክተር ሜ/ጀ እንዳልካቸው ወልደኪዳን፣ የመቻል ስፖርት ክለብ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት ከኮርፖሬሽኑ ጋር ተስማማ Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት ስምምነት ላይ መድረሱ ተገልጿል፡፡ በስምምነቱ መሰረት የሚሰሩ ጀልባዎች ዲዛይናቸው እና የጥራት ደረጃቸው ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ እንዲሆን በጣልያንና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ በባሕር ዳር የልማት ሥራዎች እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ 10 ቀናት በክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች የዝናቡ ስርጭት ተጠናክሮ ይቀጥላል Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት በሁሉም የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች የዝናቡ ስርጭትተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በቀጣዮቹ 10 ቀናት በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብና በመካከለኛው የሀገሪቱ ሥፍራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የ170 አምራች ኢንዱስትሪዎችን የኃይል አቅርቦት ጥያቄ መመለስ መቻሉ ተገለጸ Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት አስር ወራት የ170 አምራች ኢንዱስትሪዎችን የሃይል አቅርቦት ጥያቄ መመለስ መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ ታምርት ፕሮጀክት ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን የ2016 የአስር ወራት አፈጻጸም…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ስፔን እና ጣልያን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ሁለተኛው ዙር የምድብ ማጣሪያ መርሐ ግብር ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረትም በምድብ ሁለት የሚገኙት ጣልያን እና ስፔን ምሽት 4 ሰዓት ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ በመጀመሪያው የምድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመከላከያ ሰራዊት አመራሮች ሲመራ የነበረው የሰላም ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ Melaku Gedif Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎችን በማሳተፍ ሲካሄድ የቆየው የሰላም ኮንፈረንስ ተጠናቅቋል፡፡ ትናንትናና ዛሬ በደሴ፣ ደብረ ብርሃን፣ ሰቆጣ እና ጎንደር ከተሞች የተካሄደው የተለያዩ የሕብረተሰብ ተወካዮች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በሊባኖስ ወታደራዊ ዘመቻ ለማካሄድ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች Melaku Gedif Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ይዞታዎች ላይ ወታደራዊ ዘመቻ ለማካሄድ መወሰኗ ተሰምቷል፡፡ ውሳኔው ሂዝቦላህ የእስራኤል ወታደራዊ ማዕከላትን የሚያሳይ በድሮን የተቀረጸ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የተላለፈ እንደሆነ ተነግሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው በሃድያ ዞን የተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን መረቁ Melaku Gedif Jun 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በክልሉ ሃድያ ዞን የተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን መርቀዋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ የክልሉ ዋና የመንግስት ተጠሪ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር)፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አንተነህ ፍቃዱ እና…