Fana: At a Speed of Life!

ኮይካ ለኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ለኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ኮይካ በሥነ-ተዋልዶና ቤተሰብ እቅድ ዙሪያ መረጃ ተደራሽ በማድረግ ግንዛቤ ማስጨበጥ የሚያስችሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ…

የብሄራዊ ስፖርት ም/ቤትን በአዲስ መልኩ ወደ ስራ ማስገባት የሚያስችል አቅጣጫ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ስፖርት ምክር ቤት አደረጃጀትን በመፈተሸ መልሶ ለማደራጀትና ወደ ስራ ማስገባት በሚቻልበ ሁኔታ ላይ አቅጣጫ መቀመጡን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተቀዛቅዞ የቆየውን የብሄራዊ ስፖርት ምክር…

ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ20 ሺህ ዜጎች ነጻ የሕክምና አገልግሎት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በክረምቱ የበጎ ፈቃድ ለ20 ሺህ ዜጎች ነጻ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታውቋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሆስፒታሉ በመገኘት ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።…

ሴቶች በሀገራዊ ምክክሩ ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲያደርጉ በትኩረት እንደሚሰራ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በሀገረ-መንግስት ግንባታም ሆነ በሀገራዊ ምክክሩ የተሟላና ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲኖራቸው በትኩረት እንደሚሰራ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ጥምረት ለሴቶች ድምጽ በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች በሺዎች ለሚቆጠሩ ሴቶች…

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው አደጋ የተሰማውን ሃዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡና ንብረት ለወደመባቸው ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ገልጿል፡፡ አገልግሎቱ ለተጎጂ…

በኢትዮጵያ ድህነትን ለመቀነስ የሚከናወኑ ተግባራትን የሚደግፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ድህነትን ለመቀነስ የሚከናወኑ ተግባራትን የሚደግፍ “ዲፕ ቻሌንጅ ፈንድ” የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ በድህነት ቅነሳ ላይ የሚሰሩ የግብርና፣ የፕላንና ልማት፣ የፋይናንስ እና ሌሎች ሚኒስቴር…

ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኩባ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢሊዮ ኢድዋርዶ የተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ወቅት አምባሳደር ምስጋኑ ኩባ ለኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ድጋፍ እያደረገች መሆኑን አንስተዋል፡፡…

አምባሳደር ታዬ ከስፔን የውጭና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ጸሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከስፔን የውጭ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ጸሃፊ ዲዬጎ ማርቲኔዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ረጅም ዓመታት የቆየውን የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…

አቶ አረጋ ከተመድ የሰብዓዊ ድጋፍ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) የኢትዮጵያ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። አቶ አረጋ÷ ውይይቱ ኦቻ ዘንድሮ በክልሉ ሰብዓዊ ድጋፍ ላይ የነበረው አፈጻጸም…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግና ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኞች በደብረ ብርሃን አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ እና የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በደብረ ብርሃን ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ "በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሃሳብ የክረምት የበጎ ፈቃድ…