የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ ሆነ Melaku Gedif May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ትምህርት ዘመን የ2ኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የፈተና መርሐ ግብሩ በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠውን የፈተና የሚወስዱ ከትግራይ ክልል ውጭ…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ ፉልሃምን በማሸነፍ የዋንጫ ግስጋሴውን አጠናክሯል Melaku Gedif May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ፉልሃምን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማንቼስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ግቫርዲዮል (2)፣ ፎደን እና አልቫሬዝ አስቆጥረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ማንቼስተር ሲቲ 85 ነጥቦችን በመሰብሰብ የሊጉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የአረጋውያን ማዕከል አስመረቀ Melaku Gedif May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦንጋ ዩኒቨርሲቲው በ21 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባውን የአረጋውያን ማዕከል አስመረቀ። ማዕከሉ 104 ጧሪና ደጋፊ የሌላቸው አረጋውያንን የሚይዝ ሲሆን፤ ከዳያስፖራዎች፣ የግንባታ ተቋራጮች፣ ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብና ከውስጥ ገቢ በተገኘ ገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ እጥረት በሚፈጥሩ ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ ተዘጋጀ Melaku Gedif May 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት እንዲፈጠር በሚያደርጉ ነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ መውሰድ የሚያስችል አዋጅ መዘጋጀቱን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሰሃረላ አብዱላሂ÷ በኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ የነዳጅ እጥረት…
ስፓርት ኢትዮጵያ መድን ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ Melaku Gedif May 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ መድን ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ የሊጉ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ብሩክ ሙሉጌታ ባስቆጠራት ግብ ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎችን የፍልሰት ምጣኔ ለመግታትና ደህንነታቸውን ማረጋገጥ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif May 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የዜጎችን የፍልሰት ምጣኔ ለመግታትና ደህንነታቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል ስምምነት ከዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) ጋር ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአማራ ክልል 25 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የኮንፈረንስ ካሜራዎች ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif May 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለአማራ ክልል 25 ሚሊየን ብር የሚያወጡ 43 የቪዲዮ ኮንፈረንስ ካሜራዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በክልሉ የሚከናወኑ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሥራዎችን በማጠናከር ውጤታማ ለማድረግ ያለመ ነው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በዝቋላ ንጹሃን በመግደል የተሳተፉ የአሸባሪው ሸኔ 2 ሻምበሎች ከነ አዛዦቻቸው ተደመሰሱ Melaku Gedif May 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዝቋላ አቦ ንጹሃን ካለርህራሄ በመግደል የተሳተፉ የአሸባሪው ሸኔ ሁለት ሻምበሎች ከነ ሻምበል አዛዦቻቸው መደምሰሳቸውን የጉና ክፍለ ጦር አራተኛ ሬጅመንት አስታወቀ፡፡ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሊበን ጭቋላ ወረዳ አዋሽ ወንዝን ተከትሎ ባሉ ቀበሌዎች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ህዝብ ሰላም በማረጋገጥ መደበኛ ሥራውን እየመራ መሆኑን ተመልክተናል – የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች Melaku Gedif May 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ህዝብ በአብዛኛው ሰላሙን በማረጋገጥ ልማትና መደበኛ ስራውን እየመራ መሆኑን መመልከታቸውን የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ። የፓርቲ አመራሮቹ ጎንደር ከተማ ሰላማዊ መሆኗን ያለምንም ስጋት ከተማዋን ተዘዋውረን በመጎብኘት አረጋግጠናል…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ተቀምጠው የኢትዮጵያን ሰላም የሚያውኩ ተፈላጊዎችን ሀገሪቱ አሳልፋ በመስጠት ትብብር እንድታደርግ ተጠየቀ Melaku Gedif May 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋን በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከአሜሪካው የፌዴራል የምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) ጋር ያለውን ግንኙነት…