Fana: At a Speed of Life!

የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚፈልጉ ተገለጸ፡፡ በኳታር፣ የመን እና ኢራን የኢፌዲሪ አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከኳታር የኢንቨስትመንት ባለስልጣን የአፍሪካ ዳይሬክተር ሱልታንአል ሳዓዲ እና ልዑካቸው…

በመዲናዋ የኮሪደር ልማት የኤሌክትሪክ መስመር ማዛወር ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮርደር ልማት የኤሌክትሪክ መስመር ማዛወር እና መልሶ ግንባታ ሥራ አጠናቅቆ ለደንበኞች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ በመስመር ማዛወር ሥራው ወቅት ለልማት ተነሺ 2 ሺህ 700 ደንበኞች አዲስ በተሰጣቸው…

ከጣና ሐይቅ እምቦጭ አረምን ለማስወገድ ያለመ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣና ሐይቅ ላይ ያለውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ ያለመ ንቅናቄ መጀመሩን የጣናና ሌሎች የውሃ አካላት ልማትና ጥበቃ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ የጣና እና ሌሎች የውሃ አካላት ልማትና ጥበቃ ኤጀንሲ እንዲሁም የባህርዳር…

ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ የባለድርሻ አካላት ቁርጠኝነት ወሳኝ ነው – ም/ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካዊት የብልፅግናተምሳሌት የሆነች ሀገር የመገንባት ራዕይን ከግብ ለማድረስ ሁለንተናዊ የልማት ዕቅዶቻችን ሳይቆራረጡ መተግበር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

በአቡዳቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ ሠራተኞች ለጽዱ ኢትዮጵያ የ252 ሺህ ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቡዳቢ የኢፌዲሪ ኤምባሲ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ የሆነውን ጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን በመቀላቀል የ252 ሺህ ብር ድጋፍ አድርገዋል፡ ከሚሲዮኑ ዲፕሎማቶች 160 ሺህ ብር እንዲሁም ከአቡዳቢ የኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ማህበር…

መገናኛ ብዙሃን የጋራ መገለጫዎችን በማጉላት የወል ትርክትን መፍጠር ላይ በትኩረት መስራት እንዳለባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መገናኛ ብዙሃን የሕዝቦችን የጋራ መገለጫዎች አጉልቶ በማሳየት የወል ትርክትን መፍጠር ላይ በትኩረት መስራት አለባቸው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ዳንኤል ክብረት ገለጹ፡፡ አማካሪ ሚኒስትሩ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

አቶ ፍቃዱ ተሠማ የወለጋ ህዝብ ለሀገራዊ ለውጡ ላሳያው ድጋፍ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሠማ የወለጋ ህዝብ ለሀገራዊ ለውጡ ላሳያው ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ፡፡ አቶ ፍቃዱ ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ በርካታ ስመ ጥር ምሁራንና ጀግኖችን በማበርከት ሀገር…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቱርክ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የጋራ በሆኑ የሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ምክክር አድርገዋል፡፡ በሀገራቱ መካከል…

በክልሉ ሰላምን ዘላቂ ከማድረግ ጎን ለጎን የልማት ስራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል- አቶ አብዱ ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰላምን ዘላቂ ከማድረግ ጎን ለጎን የህዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደርና የምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ም/ሰብሳቢ አቶ አብዱ ሁሴን ገለጹ። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…

የኢጋድ የውሃ ሚኒስትሮች ልዑክ የቶጎጫሌንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ የኢጋድ የውሃ ሚኒስትሮች ልዑክ የቶጎጫሌ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የደረሰበትን ደረጃ ጎብኝቷል። የቶጎጫሌ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ በ490 ሚሊየን ብር ወጪ…