የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ወደ ልማት ያልገቡ ባለሃብቶች ፈቃድ ተሰረዘ Melaku Gedif Jun 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደ ልማት ባልገቡ ባለሃብቶች ላይ ፈቃድ እስከመሰረዝ የደረሰ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ኢንተርፕራይዝ ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ኡስማኢል ዩስፍ÷ የክልሉን ልማት ለማፋጠን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የማይክሮ አልጌ ምርምርና ማምረቻ ማዕከል ተመረቀ Melaku Gedif Jun 21, 2024 0 በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የማይክሮ አልጌ ምርምርና ማምረቻ ማዕከል ተመረቀ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነው የማይክሮ አልጌ (ስፓይሩሊና) ምርምርና ማምረቻ ማዕከል ተመርቋል፡፡ ማዕከሉ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የባዮ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ የእንስሳት መኖ ማምረቻ ፋብሪካ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Melaku Gedif Jun 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የተገነባው የእንስሳት መኖ ማምረቻ ፋብሪካ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡ ፋብሪካውን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር እስኮት ሆክላንደር እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጽህፈት ቤት ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ እና ኔዘርላድስ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Melaku Gedif Jun 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ሁለተኛው ዙር የምድብ ማጣሪያ መርሐ ግብር ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረትም በምድብ አራት የሚገኙት ፈረንሳይ እና ኔዘርላድስ ምሽት 4 ሰዓት ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በመጀመሪያው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች ፍቃዱ አለሙ በጨዋታ እና በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ሻሸመኔ ከተማን ከሽንፈት ያላዳነችዋን ብቸኛ ግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ውይይት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስቴር የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ያዘጋጀው ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የመከላከያ ሰራዊት የሥነ-ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክተር ሜ/ጀ እንዳልካቸው ወልደኪዳን፣ የመቻል ስፖርት ክለብ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት ከኮርፖሬሽኑ ጋር ተስማማ Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት ስምምነት ላይ መድረሱ ተገልጿል፡፡ በስምምነቱ መሰረት የሚሰሩ ጀልባዎች ዲዛይናቸው እና የጥራት ደረጃቸው ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ እንዲሆን በጣልያንና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ በባሕር ዳር የልማት ሥራዎች እየጎበኙ ነው Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ 10 ቀናት በክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች የዝናቡ ስርጭት ተጠናክሮ ይቀጥላል Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት በሁሉም የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች የዝናቡ ስርጭትተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በቀጣዮቹ 10 ቀናት በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብና በመካከለኛው የሀገሪቱ ሥፍራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የ170 አምራች ኢንዱስትሪዎችን የኃይል አቅርቦት ጥያቄ መመለስ መቻሉ ተገለጸ Melaku Gedif Jun 20, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት አስር ወራት የ170 አምራች ኢንዱስትሪዎችን የሃይል አቅርቦት ጥያቄ መመለስ መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ ታምርት ፕሮጀክት ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን የ2016 የአስር ወራት አፈጻጸም…