Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መርሐ ግብር ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መርሐ ግብር እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ም/ፕሬዚዳንት ጀሉ ዑመር (ዶ/ር)÷ ዩኒቨርሲቲውን በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደ ሙሉ ራስ ገዝ ለማስገባት…

ሕዝቡ በሰላም፣ በአንድነትና በልማት ላይ በማተኮር እጅ ለእጅ ተያይዞ መስራት አለበት – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝቡ በሰላም፣ በአንድነትና በልማት ላይ በማተኮር እጅ ለእጅ ተያይዞ መስራት አለበት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። በነቀምቴ ከተማ ወለጋ ስታዲየም የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሰልፍ ''ወለጋ የሰላምና የብልጽግና ምድር''…

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ኮርፖሬሽኑ ውብና ዘመናዊ ከተማ ለመፍጠር የሚደረገውን ሀገራዊ ጥረት የሚያግዙ በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በሚገነባቸው ዘመናዊ…

በሐረሪ ክልል የአካባቢ ብክለት መከላከል የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል አቀፍ የአካባቢ ብክለት መከላከል ንቅናቄ መድረክ በሐረር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ተሾመ አቡኔ እና የክልሉ ካቢኔ አባላት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነቀምቴ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴ ከተማ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር ) ሀገራዊ ለውጡን ለመደገፍ እየተካሄደ ባለው የድጋፍ ሰልፍ ለመታደም ነው ነቀምቴ የገቡት፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…

በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ስኬቶችን የሚገልጹ መልዕክቶች እየተላለፉ ይገኛሉ፡፡ በድጋፍ ሰልፉ በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ…

ሃማስ የቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ሃሳብ ተቀብያለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በግብጽ እና ኳታር የቀረበውን የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት የውሳኔ ሃሳብ መቀበሉን አስታውቋል። ውሳኔው የእስራኤል ጦር በምሥራቅ ራፋህ የሚገኙ 100 ሺህ በላይ ዜጎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ማሳሰቡን ተከትሎ የተወሰነ ነው ተብሏል፡፡…

1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥ 1 ሺህ 139 ወንዶች፣ 25 ሴቶች፣ 17 ጨቅላ ህጻናት እና 6 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ አገደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን ከማሰልጠን ተግባራቸው በጊዜዊነት አግዷል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የዋናውን ቡድን…

በአፋር ክልል የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ የግድብ ግንባታ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚገነቡ የግድብ መሠረተ-ልማቶች ዘላቂና የተረጋጋ ኢንቨስትመንትን ለማስቀጠል ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ። አቶ አወል÷ የአፋር ክልል ከአርብቶ አደር ባህል ወደ…