በክልሉ የተፈጠረው ሰላም በተለያዩ ዘርፎች ከፍተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ አስችሏል – አቶ ሙስጠፌ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀገራዊ ለውጡ በኋላ በሶማሌ ክልል በተፈጠረው ሰላምና መረጋጋት ግብርናን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ከፍተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ አስችሏል ሲሉ የክልሉ ርዕስ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ።
የሶማሌ ክልል ለረዥም ዓመታት በግጭት ድባብ ውስጥ…