የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 180 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif May 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በረራ በተከናወነ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን የመመለስ ሥራ 1 ሺህ 180 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥ 1 ሺህ 98 ወንዶች፣ 79 ሴቶች፣ 3 ጨቅላ ህፃናት እንዲሁም 228 እድሜያቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ926 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Melaku Gedif May 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ926 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታወቀ። የክልሉ ፍትህ ቢሮ ሃላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ እንደገለጹት÷ የክልሉ የይቅርታ ቦርድ በይቅርታ አዋጅ፣ ደንብና…
ስፓርት በሻምፒየንስ ሊጉ ግማሽ ፍፃሜ ዶርትመንድና ፓሪስ ሴንት ጀርሜይን ይፋለማሉ Melaku Gedif May 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመኑ ቦርሺያ ዶርትመንድና የፈረንሳዩ ፓሪስ ሴንት ጀርሜይን በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታቸውን ዛሬ ምሽት ያካሂዳሉ፡፡ ጨዋታው ከምሽቱ 4 ሰዓት በዶርትመንድ ሜዳ ሲገናል ኤዱና ፓርከ የሚካሄድ ሲሆን÷ የመልሱ ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 46 በርሚል ነዳጅ ተያዘ Melaku Gedif May 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 46 በርሚል ነዳጅ መያዙን የሚዛን አማን ከተማ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የከተማዋ ፖሊስ አዛዥ ረ/ኢንስፔክተር አዳነ አለማየሁ እንደገለጹት÷ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ከተያዘው ነዳጅ ውስጥ 35 በርሚሉ ናፍታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ80 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ለሚያደርግ የውሃ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Melaku Gedif May 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሃዋሳ ከተማ ከ80 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ አቶ ደስታ ሌዳሞ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በክልሉ በከፍተኛ ደረጃ ተግባራዊ ከሚደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰራተኞችን መብትና ጥቅም የማስከበር ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Melaku Gedif May 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሰላምን የማረጋገጥ፣ ምርታማነትን የማሳደግ፣ የሥራ ላይ ደህንነትንና የሰራተኞችን ጥቅም የማስከበር ስራ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። የዓለም የሠራተኞች ቀን በኢትዮጵያ ለ49 ጊዜ በዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የውሃ ማጣሪያ ማሽን ለማምረት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኢቲዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና አፒሞሶ ከተሰኘ የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያ ጋር የውሃ ማጣሪያ ማሽን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት፣ ለመገጣጠምና ለማምረት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የውሃና ኢነርጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ማዳን ተቻለ Melaku Gedif Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ውስጥ በውጪ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር በቀል ምርቶች በመተካት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ከብክነት ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀምን በተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ግብዓቶችን በተገቢው ጊዜ ለማሰራጭት እየተሰራ ነው – አቶ አወል አርባ Melaku Gedif Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የግብርና ግብዓቶችን በተገቢው ጊዜ ለማሰራጭት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ የግብርና ግብዓቶችን ከውጭ ለማስገባት የተመቻቸውን እድል በመጠቀም በማህበር ተደራጅተው…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምህርት ለትውልድ ህዝባዊ ንቅናቄ ከ25 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Melaku Gedif Apr 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ለትውልድ የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ማሻሻል ህዝባዊ ንቅናቄ ከ25 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ሃብት መሰብሰቡን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ንቅናቄው ግለቱን ጠብቆ ሊቀጥል እንደሚገባ የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ…