Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ከ5 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በሰብል ለማልማት የእርሻ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/2017 የምርት ዘመን ከ5 ነጥብ 1ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብል ለማልማት የተጠናከረ የእርሻ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። "ያለግብርና የለም ልዕልና" በሚል መሪ ሃሳብ…

ዳያስፖራውን በኢንቨስትመንት ዘርፎች ተሳታፊ በሚያደርግ ማዕቀፍ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራውን በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ተሳታፊ በሚያደርግ ማዕቀፍ ዙሪያ በባሕርዳር ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው። የውይይት መድረኩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዳያስፖራ ጉዳዮች አማካሪ ጋር በመተባበር…

በኦሮሚያ ክልል 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ የማዘጋጀት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ኤሊያስ ከድር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ ባለፉት…

የኅብረት ሥራ ማኅበራት የሀገር ኢኮኖሚና ማኅበራዊ ልማትን የማፋጠን ሚናቸው የጎላ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኅብረት ሥራ ማኅበራት የሀገር ኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ልማትን የማፋጠን ሚናቸው የጎላ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ሪፎርም ንቅናቄ ይፋዊ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። አቶ…

በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ምሁራን የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ የሚከሰተው የጸጥታ መደፍረስ በዘላቂነት እንዲፈታ ምሁራን የበኩላቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ ተጠየቀ። በክልሉ የሚገኙ ምሁራን ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ሁኔታ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የክልሉ…

በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ክልላዊ ኮንፈረንስ ባለ 7 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ክልላዊ ኮንፈረንስ ባለ ሰባት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቅቋል፡፡ ክልላዊ ኮንፈርንሱ ከመጋቢት 21 እስከ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው በባሕር…

48 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ኮንሮባንድ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንትሮባንድ ሲዘዋወሩ የነበሩ 48 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንስትራክሽን ሰርቬይ (ቅየሳ) መሳሪያዎች ተያዙ፡፡ የኮንስትራክሽን ሰርቬይ መሳሪያዎቹ በሃዋሳ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን መረጃ ያመላክታል፡፡…

በጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከረፋዱ 5 ሰዓት ላይ ከዲላ ከተማ ወደ ገደብ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ በተቃራኒው ከገደብ ወደ ዲላ ከሚሄድ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ…

ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ የጦር ሜዳ መገናኛ ሬዲዮዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ የጦር ሜዳ መገናኛ ሬዲዮዎች መያዛቸውን የጌዲኦ ዞን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ሕገ-ወጥ መገናኛ ሬዲዮዎቹ መነሻቸው ሞያሌ ያደረጉ እንደነበር የጌዴኦ ዞን ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ግርማ በየነ…

ባለስልጣኑ የነዳጅ ግብይት በሁሉም ባንኮች እንደሚጀመር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውስን የክፍያ አማራጮች ብቻ የነበረው የነዳጅ ግብይት በቀጣይ በሁሉም ባንኮች እንደሚጀመር የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታውቋል። የባለስልጣኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር በቀለች ኩማ እንዳሉት÷ ከነዳጅ ግብይትጋር በተያያዘ በተገልጋዮችና ሌሎች…