የሀገር ውስጥ ዜና በለውጡ የተገኙ ስኬቶችን ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተካሄደ Melaku Gedif Apr 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ የተገኙ ስኬቶችን ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ በዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ተካሄደ፡፡ የድጋፍ ሰልፉ "ለሀገራችን ብልጽግና በህብረት እንቆማለን" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በድጋፍ ሰልፉ በከተማዋ ከሚገኙ ሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊቼ ጨምበላላ በዓል በሃዋሳ ጉዱማሌ በድምቀት እየተከበረ ነው Melaku Gedif Apr 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሃዋሳ ከተማ ጉዱማሌ በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በትናንትናው ዕለት ዋዜማው '' የፊጣሪ'' በዓል የተከበረ ሲሆን÷በዛሬው ዕለት ደግሞ በአደባባይ የፊቼ ጨምበላላ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሃይማኖት አባቶች ሚና ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ Melaku Gedif Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሃይማኖት አባቶች ሚና ሊጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች በጋምቤላ ከተማ ከሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል መንግስት ለፊቼ ጨምበላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Melaku Gedif Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት እና የኦሮሞ ሕዝብ በሲዳማ ህዝብ በድምቀት ለሚከበረው የፊቼ ጨምበላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የክልሉ መንግስት በመልዕክቱ ÷ የሲዳማ ህዝብ የዘመን መለወጫ የሆነው የፊቼ ጨምበላላ በዓል በሲዳማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2ኛ ዙር ወደ ሀገር ለሚገቡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው Melaku Gedif Apr 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛ ዙር ወደ ሀገር ለሚገቡ በውጭ ለሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል እየተደረገ ነው፡፡ በአቀባበል ሥነ-ሥርዓቱ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩላሊት ታማሚ በማስመሰል ጓደኛቸውን መኪና ውስጥ አስተኝተው ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ታማሚ በማስመሰል ጓደኛቸውን መኪና ውስጥ አስተኝተው ገንዘብ ሲሰበስቡ የተገኙ 10 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ምንም አይነት የጤና ችግር የሌለበት ጓደኛቸውን ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጪ የሆኑ በማስመሰል በህክምና ሰበብ ገንዘብ ሲያሰባስቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራው ማህበረሰብ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበር ከተለያዩ የመንግሥት አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ ዳያስፖራው ማህበረሰብ በልማት እና ሀገራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቴክኖሎጂ የተደገፈ የትራፊክ አደጋ መረጃ አያያዝ ስርዓት በመዘርጋት በችግሩ ልክ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Apr 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂ የተደገፈና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የትራፊክ አደጋ መረጃ አያያዝ ስርዓት በመዘርጋት በችግሩ ልክ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የትራፊክ አደጋ መረጃ አያያዝን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ተጣብቀው የተወለዱ መንትዮችን በቀዶ ሕክምና እንዲለያዩ አደረገ Melaku Gedif Apr 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጣብቀው የተወለዱ መንትዮችን በቀዶ ሕክምና በተሳካ ሁኔታ እንዲለያዩ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ቀዶ ሕክምናውን የሰሩት በሆስፒታሉ የህጻናት ስፔሻሊስት ሐኪም ዶ/ር ሙሉዓለም አማረ÷ ”ሞኖዚጎቲክ” መንትዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ ለ127 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር ተጀመረ Melaku Gedif Apr 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የረመዳን ወር ጾምን ምክንያት በማድረግ ከ127 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች ማዕድ የማጋራት መርሃ ግብር ማስጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…