በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ ልማት 67 ነጥብ 1 ሚሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 67 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ችግኝ እየተዘጋጀ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ፈቃዱ ደሳለኝ እንዳሉት÷ ለ2016 ዓ.ም…