ስፓርት በጋምቤላ ክልል አቀፍ ዓመታዊ የስፖርት ውድድር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የመላ ጋምቤላ ዓመታዊ የስፖርት ውድድር በጋምቤላ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። ውድድሩን ያስጀመሩት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ እንዳሉት÷ ስፖርት የህዝቦችን አንድነት በማጠናከር ረገድ የጎላ ፋይዳ ስላለው ውድድሩን በጨዋነት ማካሄድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማትና አጋር አካላት ለትምህርት ዘርፉ ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና አጋር አካላት ለትምህርት ዘርፉ ይበልጥ ትኩረት ሊያደርጉ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የ49 ሀገራት መሪዎች እና ተወካዮች የተሳተፉበት 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት መሪዎች ጉባዔ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ ለዓለም ስልጣኔ በርካታ አስተዋጽኦ አበርክታለች – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ለዓለም ስልጣኔ በርካታ አስተዋጽኦ አበርክታለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። 37ኛው የህብረቱ መሪዎች ጉባኤ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከዩኔስኮ የትምህርት ዘርፍ ረዳት ዳይሬክተር ጀኔራል ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የትምህርት ዘርፍ ረዳት ዳይሬክተር ጀኔራል ስቴፋኒያ ጃኒኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ የትምህርት ዘርፉን በዲጂታል ቴክኖሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት፣ የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት እና የአንጎላ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል። የሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ዴኒስ ሳሶ ንጉዌሶ ቦሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ በጉባኤው ለመሳተፍ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ጉጂ ዞን የሸኔ ሎጂስቲክስና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ገመዳ ዱጎ እጅ ሰጠ Melaku Gedif Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን የኦነግ ሸኔ ሎጂስቲክስ እና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ የነበረው ገመዳ ዱጎ ወይም በቅጽል ስሙ ሎንግ እጁን ሠጠ። በምስራቅ ጉጂ እና አካባቢው ሲንቀሳቀስ በነበረው የሸኔ ቡድን ላይ ሠራዊቱ እየወሰደ በሚገኘው የተቀናጀ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ጆናታን ጃክሰን ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ጆናታን ጃክሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ መካከል ባለው ዘርፈ ብዙ ግንኙነት አስፈላጊነት ዙሪያ መክረዋል፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና 44ኛው የአፍሪካ ሕብረት አስፈጻሚዎች መደበኛ ስብስባ ተጠናቀቀ Melaku Gedif Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 44ኛው የአፍሪካ ሕብረት አስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ዛሬ ማለዳ ተጠናቋል። ስብሰባው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ስርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣ የሕይወት ዘመን፣ ጥራትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ ገብተዋል። የስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ሩሴል ዲላሚኒ በጉባኤው ለመሳተፍ ማምሻውን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር…