Fana: At a Speed of Life!

አቶ አህመድ ሺዴ መንግስት ከልማት አጋሮች ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ ማክሮ ኢኮኖሚ፣ ሰላም ግንባታና የተፈጥሮ አደጋዎችን በመቋቋም ላይ ያተኮረ ከፍተኛ የመንግስትና የልማት አጋሮች የጋራ የምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች፣ የልማት አጋር ድርጅቶች ሃላፊዎች፣…

የመደመር ትውልድ መጽሐፍ በትረካ ለአድማጭና ተመልካች ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው የመደመር ትውልድ መጽሕፍ በትረካ፣ በዘጋቢ ፊልምና በሌሎች አማራጮች ለአድማጭና ተመልካቾች ሊቀርብ ነው። አዲስ ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ትረካና ሌሎች ፓኬጆች…

በአርሲ ዞን ሌሙና ብልብሎ ወረዳ 3 ሺህ 700 ሕገ ወጥ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሌሙና ብልብሎ ወረዳ 3 ሺህ 700 ሕገ ወጥ ጥይት መያዙን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ሕገ-ወጥ ጥይቱ ከሻሸመኔ ከተማ ወደ መጪቱ ከተማ ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ላይ…

4 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የስዊድን ኤምባሲ ተሽከርካሪ በመሸጥ የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንብረትነቱ የስዊድን ኤምባሲ የሆነ እና አራት ሚሊየን ብር የዋጋ ግምት ያለው ተሽከርካሪ በመሸጥ የተጠረጠረ ግለሰብ ከነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ጥቁር አንበሳ ተብሎ…

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትና ዩኤንዲፒ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ ከተመድ የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) የኢትዮጵያ ተወካይ ሳሙኤል ባይድ ዶው (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ ተቋማት በጋራ እና በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ…

የኢትዮጵያና ፓኪስታን ሁለንተናዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ፓኪስታን መካከል ያለው ሁለንተናዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር አቲፍ ሸሪፍ ጋር በሁለቱ ሀገራት ሁለንተናዊ…

ኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክ በቱሪዝም ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በቼክ ሪፐብሊክ የሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ጉብኝቱ በኢትዮጵያ እና ቼክ ሪፐብሊክ መካከል እየተጠናከረ የመጣውን የሁለትዮሽ ግንኙነቱ በቱሪዝም ዘርፍም ለማጠናከር ያለመ ነው ተብሏል፡፡…

ሶስት ሀገር በቀል ኩባንያዎች የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት አገልግሎት ፈቃድ አገኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስት ሀገር በቀል ኩባንያዎች መልቲ ሞዳል ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችላቸውን ፈቃድ አገኙ። ድርጅቶቹ የብቃት ማረጋገጫ እውቅና የምስክር ወረቀት ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እጅ ተቀብለዋል።…

በአራት በመቶ ነፃ ቀዘፋ የውሃ ዋና ውድድር ኢትዮጵያ 4ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ጨዋታዎች በሴቶቹ ዘርፍ በተደረገው የአራት በመቶ ነፃ ቀዘፋ የውሃ ዋና ውድድር ኢትዮጵያ 4ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች። አትሌቶቹ ርቀቱን ለመጨረስ 5 ደቂቃ 18 ሴኮንድ ከ96 ማይክሮ ሴኮንድ ወስዶባቸዋል። ግብፅ በርቀቱ…

በሀሰተኛ ሰነድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ56 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ቆርቆሮና ብረቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግምታቸው ከ56 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ቆርቆሮና ቶንዲኖ ብረቶች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀናት ባደረገው የቁጥጥር ሥራ ነው 40 ሚሊየን…