Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአሁኑ ወቅት 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ እንዳሉት፥ በጀት ዓመቱ ከቅድመ መደበኛ…

በቶሩን የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በፖላንድ ቶሩን የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር በተለያዩ ርቀቶች ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፈዋል። በ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች የቤት ውስጥ ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 4ኛ በመውጣት ታሪክ ሰርተዋል፡፡ በዚህም…

ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ መያዙን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪው ከሸኔ የሽብር ቡድን ጋር በመመሳጠር እና በመገናኘት የጥፋት ተልዕኮ ለመፈፀም መነሻውን ከአማራ ክልል ወልድያ ከተማ በማድረግ በግለሰብ እጅ የማይያዙ…

የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪና የላቀ የምርምር ተቋም ለመሆን በትጋት መሥራት አለባቸው -ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪና የላቀ የምርምር ተቋም ለመሆን በትጋት መሥራት አለባቸው ሲሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገለጹ። በጀርመን መንግሥትና በጀርመን ዩኒቨርሲቲዎች አዘጋጅነት ለአፍሪካ…

በቺሊ በተከሰተ ሰደድ እሳት ቢያንስ የ112 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቺሊ በተከሰተ የሰደድ እሳት አደጋ እስካሁን ቢያንስ የ112 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በቺሊ ቫልፓራሶ በተሰኘ ግዛት በሚገኝ ደን ላይ የተከሰተውን ሰደድ እሳት ተከትሎም የአስቸኳይጊዜ አዋጅ መታወጁን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ገብርኤል ቦሪክ…

በመዲናዋ የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከልን ለማስፋፋት ባለሃብቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ነዋሪዎች የሚቀርበውን የምገባ አገልግሎት ለማስፋፋት ባለሃብቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ የከተማ አስተዳደሩ ምገባ ኤጀንሲ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሽታዬ መሃመድ እንደገለጹት÷ በአዲስ…

አየርላንድ በኢትዮጵያ የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአየርላንድ አምባሳደር ኒኮላ ብሪና ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በውይይቱ ወቅት እንዳሉት÷ በኢትዮጵያ ሴቶችን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ የተለያዩ ሥራዎች…

ኢትዮጵያና ኩባ በስኳር ዘርፍ በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኩባ በስኳር ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የኩባ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳልቫዶር ቫልዴዝ ሜሳ በቅርቡ ያደረጉትን ውይይት ተከትሎ ነው…

የጌዴኦ አባቶች ለዓለም ያበረከቱትን ከተፈጥሮ ጋር በወዳጅነት የመኖር ጥበብ ለማስቀጠል እንሰራለን – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ አባቶች ለዓለም ያበረከቱትን ከተፈጥሮ ጋር በወዳጅነት የመኖር ባህላዊ ጥበብ ለማስቀጠል አበክረን እንሰራለን ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ አስታወቁ። የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓ ምድር በተባበሩት መንግስታት…

በምጣኔ ኃብትና በዲፕሎማሲ መስክ ለተመዘገቡ ውጤቶች የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በ2016 በጀት የመጀመሪያ ስድስት ወራት እንደ ሀገር በምጣኔ ኃብትና ዲፕሎማሲ መስክ ለተመዘገቡ ውጤቶች የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ማድረጉን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የ2016…