ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካና ብሪታንያ 15 የሃውቲ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትተው ጣሉ Melaku Gedif Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታንያ 15 የሃውቲ አማጺያን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በቀይ ባሕር መትተው መጣላቸውን አስታወቁ፡፡ የየመን ሃውቲ አማጺያን በቀይ ባሕር በሚንቀሳቀሱ ነዳጅ ጫኝ እና ኮንቴነር በሚያጓጉዙ መርከቦች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት እየፈጸሙ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Melaku Gedif Dec 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የህብረቱ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሮላንድ÷የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር በልማት እና ሌሎች ዘርፎች ጠንካራ ትብብር እንዳለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 240 ሚሊየን ብር ለዞኖች የፕሮጀክት ግንባታ ማስጀመሪያ እንዲሆን ወሰነ Melaku Gedif Dec 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በምስረታ በዓል ላይ ከሰበሰበው ሃብት 40 በመቶ የሚሆነው ለዞኖች እንዲወርድ መወሰኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ 240 ሚሊየን ብር የሚሆነው ሃብት በዞኖች ለሚጀመር ፕሮጀክት ግንባታ መነሻ ካፒታል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከአለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር መከሩ Melaku Gedif Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአለም አቀፍ ስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ፖፕ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በጄኔቫ እየተካሄደ ካለው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ፎረም ጎን ለጎን ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የስደተኞችንና የተቀባይ ማህበረሰቡን ህይወት ለማሻሻል መስራቷን ትቀጥላለች – አቶ ደመቀ መኮንን Melaku Gedif Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የስደተኞችን ህይወት ለመለወጥ ከአጋር አካላት ጋር መስራቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ ይህን ያሉት በኢትዮጵያ መንግስት እና በአይኬ ኢ ኤ ፋውንዴሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ለዲጂታል መታወቂያ ትግበራ 350 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Dec 14, 2023 0 የዓለም ባንክ ለዲጂታል መታወቂያ ትግበራ 350 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ትግበራ የሚውል የ350 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዮዳሄ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲሱ ክልል ለዓመታት ሲነሱ ለነበሩ የሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ ተሰጥቷል – አቶ እንዳሻው ጣሰው Melaku Gedif Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ አቀፍ ክልላዊ የምክክር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ነው የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷ በአዲሱ ክልል ለረጅም ዓመታት ሲቀርቡ የነበሩ የዞንና የልዩ ወረዳ መዋቅር…
ቢዝነስ የብራዚል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ብራዚል የንግድ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ በተለያዩ ሁነቶች ተካሂዷል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ÷ የብራዚል ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በድሬደዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በጋዛ የምታካሂደውን ጦርነት እስከ ድል ድረስ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች Melaku Gedif Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ዓለም አቀፍ ጫናዎች ቢኖሩባትም ከሃማስ ጋር የጀመረችውን ጦርነት እስከ መጨረሻው ድል ድረስ አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስታወቁ፡፡ በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት ሳቢያ በጋዛ የሚስተዋለው ሰብዓዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው Melaku Gedif Dec 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመጀመሪያ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግበት የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ በተጨማሪም የተለያዩ…