Fana: At a Speed of Life!

ግብጽ የጋራ ተጠቃሚነትና ፍትሃዊነትን ያልተከተለ አቋም ይዛለች – አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብጽ የጋራ ተጠቃሚነት እና ፍትሃዊነትን ያልተከተለ አቋም መያዟን የኢትዮጵያ ወገን ዋና ተደራዳሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)÷ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 4ኛ ዙር የሶስትዮሽ ድርድር ውጤትን…

በራሱ አቅም ሄሊኮፕተር የሰራው ኢትዮጵያዊ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕበ ለገሰ ይባላል፣ ትውልድ እና እድገቱም በትግራይ ክልል ሽረ እንዳስላሴ አካባቢ ነው፡፡ ዕበ በህጻንነቱ በሰማይ ላይ የሚበሩ ሄሊኮፕተሮችን ሲመለከት በሁኔታው ይደነቅ እንደነበር ያስታውሳል፡፡ ከዚህ ጊዜ ጀምሮም ሄሊኮፕተር የመስራት ዝንባሌ…

የኢትዮ- ጃፓን የኢንቨስትመንት ፎረምና የፖለቲካ ምክክር በመጪው የካቲት በቶኪዮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ ከጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሱጂ ኪዮቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡…

በ2ኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2ኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እድገትን ለማረጋገጥና የዋጋ ንረትን ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀነስ ልዩ ትኩረት መሰጠቱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

በመዲናዋ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለማስወገድ የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስና የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በአዲስ አበባ ከተማ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በአዲስ አበባ በተካሄደ ኦፕሬሽን የእገታ ወንጀል፣ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያና የተደራጀ ከባድ የዝርፊያ ወንጀል…

ፓስፖርትና ቪዛ ለውጭ ዜጎች በመስጠትና ግለሰቦችን ወደ ውጭ በመላክ የሙስና ወንጀል ለተከሰሱ 38 ሰዎች የክስ ዝርዝር ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓስፖርትና ቪዛ ለውጭ ሀገር ዜጎች በመስጠትና ሰነድ አልባ ግለሰቦችን ወደ ውጭ በመላክና በተያያዥ የሙስና ወንጀል ለተከሰሱ 38 ተከሳሾች የክስ ዝርዝር እንዲደርስ ተደረገ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዘርፍ ዐቃቤ ሕግ ባለፈው ረቡዕ…

የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል። በጥሎ ማለፉ የጣሊያኑ ሮማ ከሆላንዱ ፊይኖርድ እንዲሁም ሌላኛው የጣሊያን ክለብ ኤሲሚላን ከፈረንሳዩ ሬንስ ጋር ተገናኝተዋል። የፈረንሳዩ ሌንስ ከጀርመኑ ፍሬይቡርግ የስዊዘርላንዱ ያንግ…

ም/ቤቱ ነገ በሚያካሄደው መደበኛ ስብሰባ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን ጨምሮ የተለያዩ ሹመቶችን ያጸድቃል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ነገ በሚያካሄደው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን ጨምሮ የተለያዩ ሹመቶችን መርምሮ ያጸድቃል፡፡ ምክር ቤቱ በ9ኛ መደበኛ ስብሰባው በቅድሚያ የ8ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባዔን…

ሰሜን ኮሪያ አህጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አህጉር አቋራጭ ባላስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏ ተሰምቷል፡፡ ፒዮንግያንግ ሚሳኤሉን ያስወነጨፈችው ደቡብ ኮሪያና አሜሪካ በቅርቡ ከሰሜን ኮሪያ የሚቃጣን የኒውክሌር ጥቃት መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡…

በሰሜን ምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት 936 ተጠርጣሪዎች ስልጠና በመውሰድ ወደ ህብረተሰቡ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት 936 ተጠርጣሪዎች ምክርና የተሃድሶ ስልጠና በመውሰድ ወደ ህብረተሰቡ መቀላቀላቸውን ኮማንድ ፖስቱ ገለጸ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት በሰሜን ምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ለሁለተኛ ዙር በጮሪሳ…