Fana: At a Speed of Life!

አቶ አብነት ገ/መስቀል የተከሰሱበትን የሙስና ወንጀል ድርጊት እንዳልፈጸሙ በመግለጽ የዕምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ አብነት ገ/መስቀል የተከሰሱበትን የሙስና ወንጀል ድርጊት አለመፈጸማቸውን ገልጸው የዕምነት ክህደት ቃላቸውን ለፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ሰጡ። ችሎቱ ዛሬ አቶ አብነት ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያና የዐቃቤ ሕግ…

ኢትዮጵያ ሥደተኞችን የሚመለከቱ ዓለም አቀፍ ግቦችን በመፈፀም ለውጥ አምጥታለች – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሥደተኞችን የሚመለከቱ ዓለም አቀፍ ግቦችን በመፈፀም ለውጥ አምጥታለች ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡ በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው ዓለም…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የበጋ ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2016 ዓ.ም የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በጂንካ ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ ባውዲ÷ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት…

ለኢትዮጵያ አየር ክልል ዘብ የሆኑ ብቁ ባለሙያዎችን እያፈራን በመሆኑ ኩራት ይሰማናል – የአካዳሚው መምህራን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ አየር ክልል አስተማማኝ ዘብ የሆኑና የላቀ የሙያ ብቃት ያላቸውን አብራሪና ቴክኒሻኖች እያፈራን በመሆኑ ሁሌም ክብርና ኩራት ይሰማናል ሲሉ የአየር ኃይል አካዳሚ አመራርና መምህራን ገለጹ። የአካዳሚው ዲን ኮሎኔል ለማ ማሞ እንዳሉት÷…

በጋምቤላ ክልል ግጭትን በዘላቂነት ለመፍታት ያለመ የእርቀ ሰላም መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከጋምቤላ ክልል መንግስት ጋር በመተባበር በክልሉ ተከስቶ የነበረውን ግጭት በዘላቂነት ለመፍታት ያዘጋጁት የእርቀ ሰላም መድረክ ዛሬ በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጅሉ፣ የሰላም ሚኒስቴር እና…

አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ‘የኛ ምርት’ የተሰኘ አውደርይና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ አውደርዕይና ባዛር ''ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት'' በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ተከፍቷል፡፡ አውደርዕይና ባዛሩ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣…

ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያዋን የስለላ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያዋን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ወደ ህዋ ማምጠቋን አስታወቀች፡፡ ሴኡል የስለላ ሳተላይቷን ያመጠቀችው ጎረቤቷና ባላንጣዋ ሰሜን ኮሪያ በቅርቡ ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ወደ ህዋ ማምጠቋን ተከትሎ ነው፡፡…

የአማራ ሕዝብ የሰላም መፍትሄ የሚሻ በመሆኑ ፅንፈኞችን በማረም ሰላሙን ሊጠብቅ ይገባል – የክልሉ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሕዝብ የሰላም መፍትሄ የሚሻ በመሆኑ ፅንፈኞችን በማረም ሰላሙን ሊጠብቅ ይገባል ሲል የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ ቢሮው የክልሉን ወቅታዊ የሰላም ጉዳዮች አስመልክቶ መልዕክት አስተላፏል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል…

መከላከያ ሠራዊት ግዳጁን በሕዝባዊ ወገንተኝነት መንፈስ እየተወጣ ነው – ሌ/ጄ መሐመድ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተደድር አረጋ ከበደ እና የጎጃም ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢና የምስራቅ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ በደጋ ዳሞት ወረዳ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በደጋ ዳሞት ወረዳ በፈረስ ቤት ከተማ የፈረስ ቤት…

የተቋማት ትኩረትና ቅንጅታዊ አሰራር ማነስ የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ላይ ጫና እያሳደረ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቋማት ትኩረትና ቅንጅታዊ አሰራር ማነስ የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ላይ አሉታዊ ጫና እያሳደረ መሆኑን የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት ገለጸ። ብሔራዊ የብዝሃ ሕይወት ስትራቴጂና የድርጊት መርሃ-ግብር አስተባባሪ ኮሚቴ የድህረ 2020 የብዝሃ…