Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋን ለመወጣትም ቁርጠኛ ናት – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋን ለመወጣትም ቁርጠኛ ናት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ ልዕለ ሃያል ያልሆኑ፣ሆኖም በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ተፅዕኖ ያላቸው ሀገራት መካከለኛ…

በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ 12 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በአቶ አባተ አበበ የግድያ ወንጀል የተጠረጠረው ተስፋዬ ሆርዶፋ ላይ 12 ቀናት የምርመራ ማጠናቀቂያ ጊዜ ለፖሊስ ፈቀደ። ተጠርጣሪ ተስፋዬ ሆርዶፋ በታህሳስ 7 ቀን 2016 ዓ.ም…

የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማድረጉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ እና የጥምቀት በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ደግፌ ደበላ እንዳሉት፥ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች የከተራ እና የጥምቀት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመንገደኞች አውሮፕላን በመቀሌ አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ካረፈ በኋላ ከበረራ መስመር የመንሸራተት ችግር እንዳጋጠመው…

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመንገደኞች አውሮፕላን በመቀሌ አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ካረፈ በኋላ ከበረራ መስመር የመንሸራተት ችግር እንዳጋጠመው አስታወቀ፡፡ በጉዳቱ በመንገደኞች እና በበረራ ሰራተኞች ላይ ያጋጠመ ምንም አይነት ጉዳት…

በጎንደር ለጥምቀት በዓል አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ለሚከበረው የከተራ እና የጥምቀት በዓል አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩ አቡሃይ በሰጡት መግለጫ ÷ በዓሉ በተሳካ ሁኔታ እንዲከበር ኮሚቴ ተዋቅሮ…

አርሶ አደሩን ከልማዳዊ የግብርና አሰራር ልናወጣው ይገባል አሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን አርሶ አደር የኩታ ገጠም አስተራረስ ዘዴን እና ቴክኖሎጂን እንዲጠቀም በማድረግ ከልማዳዊ የግብርና አሰራር ልናወጣው ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የግብርና ቢሮ…

በሐረር ከተማ የሃይማኖት አባቶች የጥምቀት በዓል ማክበሪያ ስፍራን አፀዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ የሃይማኖት አባቶችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የጥምቀት በዓል ማክበሪያ ስፍራን አፅድተዋል። የሐረሪ ክልል የሰላምና የፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ መሃመድ ÷የጽዳት መርሐ ግብሩ ሐረር የምትታወቅበትን የአብሮነት፣ የፍቅርና…

አገልግሎቱ 496 ሺህ በላይ ጉዳዮችን በማስተናገድ 1 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 496 ሺህ 359 ጉዳዮችን በማስተናገድ ከ1 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አለምሸት መሸሻ እንደገለጹት÷ በ2016 በጀት ዓመት…

የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማድረጉን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራና የጥምቀት በዓላት ያለምንም የጸጥታ ስጋት እንዲከበሩ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የኮሚሽኑ ም/ ኮሚሽነር አብርሃም ቲርካስ እንደገለጹት፥ የከተራና የጥምቀት በዓላት ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ…

የመዲናዋ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችና የተለያዩ የእምነት አባቶች ታቦት የሚያልፍበትንና የሚያድርበትን ስፍራ አጸዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ የተለያዩ የእምነት አባቶችና የከተማዋ ነዋሪዎች ታቦት የሚያልፍበትንና የሚያድርበትን ስፍራ አጸዱ።   የከተራና የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በድምቀት…