የመዲናዋ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎችና የተለያዩ የእምነት አባቶች ታቦት የሚያልፍበትንና የሚያድርበትን ስፍራ አጸዱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ የተለያዩ የእምነት አባቶችና የከተማዋ ነዋሪዎች ታቦት የሚያልፍበትንና የሚያድርበትን ስፍራ አጸዱ።
የከተራና የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በድምቀት…