Fana: At a Speed of Life!

በመዲዋና በክረምት ወራት የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ ዜጎች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በክረምት ወራት የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ ዜጎች ተላልፈዋል፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷በዛሬው ዕለት በክረምት ወራት የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ ዜጎች…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት በላቲቪያ ሪጋ የሚሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው በሰባት ሴቶች እና በስድስት ወንዶች በድምሩ በ13 አትሌቶች ተወከላለች። በሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር…

በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በጋምቤላ ክልል ሰሞኑን ተከስቶ በነበረው የጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች የአይነት ድጋፍ አድርጓል። በማህበሩ የጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ቼንኮት ዴቪድ፥ ድጋፉ በጋምቤላ ከተማ እና በ5 ወረዳዎች…

ብፁዕ አቡነ ሰላማ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብፁዕ አቡነ ሰላማ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። ብፁዕ አቡነ ሰላማ ባደረባቸው ህመም በሆስፒታል በሕክምና ላይ እንዳሉ ዛሬ ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ መረጃ…

በበርሊን የሴቶች ማራቶን ክብረወሰን ለሰበረችው አትሌት ትዕግስት አቀባበል ተደረገላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ49ኛው የበርሊን ሴቶች ማራቶን የዓለም ክብረወሰንን በማሻሻል ላሸነፈችው አትሌት ትዕግስት አሰፋ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል ተደርጎላታል። አትሌቷ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ስትገባ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር…

የኮይሻ ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ፕሮጀክት አፈፃፀም 61 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ኦሞ ወንዝ ላይ እየተገነባ የሚገኘው የኮይሻ ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ፕሮጀክት አፈፃፀም 61 በመቶ መድረሱ ተገለፀ። የፕሮጀክቱ ምክትል ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር አባይነህ ጌታነህ እንዳሉት፥…

ፖላንድ የመጀመሪያዋን የኒውክሌር ማብላያ ማዕከል ልትገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖላንድ መንግስት በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውን የኒውክሌር ማብላያ ማዕከል ለመገንባት ከአሜሪካ ኩባንያዎች ጋር ተፈራርሟል፡፡ ዌስትንግሃውስ ኤሌክትሪክ እና ቤችቴል የተባሉ ሁለት የአሜሪካ ኩባንያዎች ናቸው በፖላንድ የመጀመሪያውን የኒውክሌር…

ታይዋን በራሷ አቅም የተሰራ ባሕር ሰርጓጅ መርከብ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን በራሷ አቅም የተሰራ ባሕር ሰርጓጅ መርከብ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጋለች፡፡ ለታይዋን የመጀመሪያ የተባለው ይህ ባሕር ሰርጓጅ መርከብ ፕሬዚዳንት ሳዪ ኢንግዊን በተገኙበት ነው ይፋ የተደረገው፡፡ ባሕር ሰርጓጅ መርከቡ የታይዋንን…

በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱ ባለሃብቶች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና መዋዕለ ንዋያቸውን ሥራ ላይ ማዋል የሚፈልጉ የውጭ ባለሃብቶች ቁጥር እያደገ መምጣቱን የቀጠናው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ካሚል ኢብራሂም ተናገሩ። ዋና ሥራ አስኪያጁ÷ እንደ ሀገር የተጀመረውን የብልጽግና ጉዞ እውን…

በኦንላይን ከ400 ሺህ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከ400 ሺህ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት በኦንላይን መስጠቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጡን…