የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፉ ቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤውም "ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂና ፍትሐዊ መጻኢ ጊዜ፤የአፍሪካ የዘላቂ ልማት ግቦች ትግበራን ማፋጠን" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ከአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር ተወያይተዋል። በአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ምሽት አዲስ…
ስፓርት በሪጋ የጎዳና ላይ ሩጫ ለተሳተፉ አትሌቶች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ Melaku Gedif Oct 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በላቲቪያ ሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር ለተሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር የተሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት ዛሬ ጠዋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት የዜጎችን ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን እየተሰራ ነው – ሚኒስቴሩ Melaku Gedif Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ኀገራት የስራ ስምሪት የሀገርን ፍላጎትና የዜጎችን ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ከተለያዩ ኀገራት ጋር እየሰራ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ። ሁለተኛው አህጉር አቀፍ የአፍሪካ የሰው ሃብት ልማትና የስራ እድል ፈጠራ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ በአዳማ ከተማ በ100 ሚሊየን ብር ለሚያስገነባው ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Melaku Gedif Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከአዳማ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር በአዳማ በ100 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚያስገነባው ት/ቤት የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። የመሰረት ድንጋይ ማስቀመጥ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ100 ቀናት እቅድ አተገባበር ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ100 ቀናት እቅድ አተገባበር ላይ በሆሳዕና ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው እና የዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ያለፉት ሶስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው Melaku Gedif Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል የ2016 በጀት ዓመት ያለፉት ሶስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በተገኙበት እየተገመገመ ነው፡፡ አቶ ደስታ ሌዳሞ ÷ የግምገማ መድረኩ የክልሉን ያለፉት ሶስት ወራት የሥራ ዕቅድ አፈፃፀም ድክመትና ጥንካሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና 34ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Oct 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የውይይት መድረኩ “ኢሬቻ የአንድነት እና የወንድማማችነት አርማ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ፣ የኦሮሚያ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲዋና በክረምት ወራት የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ ዜጎች ተላለፉ Melaku Gedif Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በክረምት ወራት የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ ዜጎች ተላልፈዋል፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷በዛሬው ዕለት በክረምት ወራት የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካማ ዜጎች…
ስፓርት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ Melaku Gedif Oct 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት በላቲቪያ ሪጋ የሚሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው በሰባት ሴቶች እና በስድስት ወንዶች በድምሩ በ13 አትሌቶች ተወከላለች። በሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር…