በሕዝቦቿ የተባበረ ብርቱ ጥረት ጠንካራና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ እናስረክባለን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝቦቿ የተባበረ ብርቱ ጥረት ጠንካራና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ እናስረክባለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
የሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዓመት የአረንጓዴ አሻራ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…