Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን ኩባ ሃቫና ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ኩባ ሃቫና ገብቷል፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ኩባ ሲደርሱም በሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀላፊዎችና እና በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ አቀባበል…

በአማራ ክልል በመኸር እየለማ ካለው መሬት 160 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል – ቢሮው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመኸር አዝመራ እየለማ ካለው መሬት ከ160 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሳህሉን (ዶ/ር)…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2023 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2023 የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማትን ለአራተኛ ጊዜ አሸንፏል። መቀመጫውን ብሪታኒያ ያደረገው እና አየር መንገዶችን በተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች በየዓመቱ አወዳድሮ የሚሸልመው “ቢዝነስ ትራቭለር አዋርድ…

በኦሮሚያ ክልል በሥነ-ምግባር የታነጹ ዜጎችን ለማፍራት የትምህርት ሥርዓቱን የማሻሻል ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ብቁና በመልካም ሥነ-ምግባር የታነጹ ዜጎችን ለማፍራት የትምህርት ሥርዓቱን የማሻሻል ስራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ተዘጋጅተው ወደ ሥርዓተ ትምህርቱ የተካተቱ ሁለት…

ብሪታንያ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የ5 ነጥብ 9 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያ መንግስት ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የ5 ነጥብ 9 ሚሊየን ፓውንድ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በብሪታንያ ቀይ መስቀል እና በኔዘርላንድስ ቀይ መስቀል ማህበር የቴክኒክ ድጋፍ እንደሚታገዝ ተመላክቷል፡፡ ድጋፉ በጤና፣ ንጹህ መጠጥ…

ፑቲን ኪም ጆንግ ኡን ሰሜን ኮሪያን እንዲጎበኙ ያቀረቡላቸውን ግብዣ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሀገራቸውን እንዲጎበኙ ያቀረቡላቸውን ግብዣ ተቀብለዋል፡፡ በሩሲያ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ኪም ጆንግ ኡን ከአራት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር…

ሀገራት በሊቢያ በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ እየላኩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት በሊቢያ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ መላክ ጀምረዋል፡፡ በሊቢያ ምስራቃዊ ግዛት ደርና ከተማ ሰሞኑን በተከሰተ የጎርፍ አደጋ እስካሁን ከ5 ሺህ 300 በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው…

“የአማራ ክልል ሕዝብ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች መፍትሄ እንዲያገኙ በቁርጠኝነት እንሠራለን”- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሕዝብ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች መፍትሄ እንዲያገኙ በቁርጠኝነት እንሠራለን ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ "አዲስ ዓመት በአዲስ መንፈስ" በሚል ሀሳብ የአዲስ ዓመት በዓል አቀባበል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።…

አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለ2016 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡: በመልዕክታቸውም÷ኢትዮጵያ በ2015 ዓ.ሞ ያጋጠሟትን የውስጥና የውጭ ፈተናዎች ተቋቁማ በማህበራዊ ኢኮኖሚ ልማት…

በአዲሱ ዓመት ጥላቻን በማስወገድ ፍቅርና አብሮነት እንዲሰፍን መስራት ይገባል- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለ2016 አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም÷ ዓመቱ የሰላም፣ የፍቅር፣ የእርቅና የይቅርታ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል። አዲሱ ዓመት አዲስ እይታና…