የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከደረጃ በታች የሆኑ 12 ትምህርት ቤቶች ተዘጉ Melaku Gedif Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደረጃ በታች በሆኑ 12 ትምህርት ቤቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥ በተሰጠው ተግባርና ሃላፊነት መሰረት የግል ት/ቤቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሸበሌ ባንክ በጅግጅጋ በእሳት አደጋ ንብረታቸውን ላጡ ነጋዴዎች የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸበሌ ባንክ በጅግጅጋ ገበያ ማዕከል በተከሰተው የእሳት አደጋ ንብረታቸውን ላጡ ነጋዴዎች የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የሸበሌ ባንክ ዋና ዳይሬክተር አቶ ከድር አህመድ ከባንኩ አመራሮች ጋር በመሆን ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 3 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ- አቶ ኡሞድ ኡጅሉ Melaku Gedif Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በአንድ ጀምበር ሶስት ሚሊየን ችግኞችን መትከል የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር ኡሞድ ኡጅሉ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ የሁለተኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 260 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ Melaku Gedif Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 260 ሚሊየን ችግኞች እንደሚተከሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ አልማዝ ጊዜው (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ የፊታችን ሐምሌ 10 ቀን 2015…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 480 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ Melaku Gedif Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 480 ሚሊየን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው ችግኞች እንደሚተከሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ እንደገለጹት÷ በክልሉ የፊታችን ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ “ምርጥ የጉምሩክ ኮሚሽነር” ሽልማትን አገኙ Melaku Gedif Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ “ምርጥ የጉምሩክ ኮሚሽነር” ሽልማትን አግኝተዋል። መቀመጫውን ለንደን ያደረገው “አፍሪካ ሊደርሺፕ መጋዚን” የተሰኘ የሚዲያ ኩባንያ ያዘጋጀው ስምንተኛ ዓመታዊ የአፍሪካ ጉባኤ ተደርጓል። በዚህም ኮሚሽነር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ቻይና የሕግ ማስከበር ትብብር ማዕከልን በኢትዮጵያ ለማቋቋም ስምምነት ላይ ተደረሰ Melaku Gedif Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በቻይና የሕዝብ ደኅንነት ምክትል ሚኒስትር ቼን ስዩአን ከተማራ ልዑክ ጋርተወያይተዋል፡፡ ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል÷በቅርቡ ቻይናን በጎበኙበት ወቅት የሀገራቱን የፖሊስ ተቋማት በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ወጣቶች እንደሚሳተፉ ተገለጸ Melaku Gedif Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ2 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ወጣቶች በዘንድሮው የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ ላይ እንደሚሳተፉ የክልሉ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የደቡብ ክልል የወጣት አደረጃጀቶች የ2015 የክረምት የወጣቶች በጎ ፈቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) እና የኢጋድ ስብሰባ ተሳታፊዎች አረንጋዴ አሻራቸውን አኖሩ Melaku Gedif Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ስብሰባ ተሳታፊዎች ችግኝ ተክለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት የሱዳንን ግጭት ለመፍታት የተቋቋመው የአራትዮሽ የመሪዎች ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ሆኖ የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የልማት ስራዎችን ሰርቷል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት በተለያዩ ችግሮች ውስጥ ሆኖ የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ የልማት ስራዎችን አከናውኗል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 2ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ…