የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲሱን የኢቢሲ ሚዲያ ኮምፕሌክስ መረቁ Melaku Gedif Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ በተለምዶ ሸጎሌ ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ የተገነባውን አዲሱን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ሚዲያ ኮምፕሌክስን መርቀው ከፍተዋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጅቡቲ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት የባቡር ጉዞ ልዑክ ፉሪ-ለቡ ባቡር ጣቢያ ደረሰ Melaku Gedif Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28 ቀን 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀጠናውን ትብብር የማጠናከር ዓላማ ይዞ ከጅቡቲ ናጋድ የባቡር ጣቢያ ተነስቶ በድሬዳዋና በአዳማ ከተሞች ጉብኝት ሲያደርግ የነበረው የኢትዮ-ጂቡቲ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት የባቡር ጉዞ ልዑክ ፉሪ-ለቡ ባቡር ጣቢያ ደርሷል፡፡ ልዑኩ ፉሪ ለቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የወሰን ተሻጋሪ ወጣቶች በሐረሪ ክልል የበጎ ፈቃድ ተግባራትን አከናወኑ Melaku Gedif Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የወሰንተሻጋሪ ወጣቶች በሐረሪ ክልል የተለያዩ የበጎ ፈቃድ ተግባራትን አከናውነዋል፡፡ በጎ ፈቃድ ወጣቶቹ የችግኝ ተከላ፣ የማዕድ ማጋራት እንዲሁም የደም ልገሳ መርሐ ግብር ነው ያከናወኑት፡፡ የሐረሪ ክልሉ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ- ጅቡቲ የሕዝብ ለሕዝብ እና የዲፕሎማሲ ፎረም እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የሕዝብ ለሕዝብ እና የዲፕሎማሲ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ በጅቡቲ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሲራጅ ኦማር የተመራ ልዑክ እና የኢጋድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እየተሰጠ ነው Melaku Gedif Jul 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እየተሰጠ ነው፡፡ ፈተናው በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት ለመጀመሪያ ጊዜ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 182 የመፈተኛ ጣቢያዎች ነው እየተሰጠ የሚገኘው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች የጤና አውደ ርዕይን ጎበኙ Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የጤና አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የጤና አውደ ርዕይ በስፍራው ተገኝተው ተመልክተዋል፡፡ የሴቶች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ወባን ለመከላከል የሚያግዝ 1 ነጥብ 4 ሚሊየን የአልጋ አጎበር ተሰራጨ Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ በሽታን ለመከላከል የሚያግዝ 1 ሚሊየን 400 ሺህ የአልጋ አጎበር ለህብረተሰቡ መሰራጨቱን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታውቋል። በተጨማሪም ከ14 ሺህ 900 ኪሎ ግራም በላይ ፀረ ወባ ኬሚካል በመቀሌ እና ወደ ወረዳዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በአርባምንጭ ከባይራ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪዎች ጋር ችግኝ ተከሉ Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርባምንጭ ከተማ ከባይራ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጋር ችግኝ ተክለዋል፡፡ በሌላ በኩል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት ለአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ‘የሸገር’እና ‘ገበታ ለሀገር’ የቱሪዝም ዘርፍ የልማት ሥራዎች በአብዛኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና አምራች ኢንዱስትሪን ለማዘመን የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ሚና ወሳኝ ነው – አቶ መላኩ አለበል Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱትሪ ሚኒስቴር የበላይነት የሚመራው የፌዴራል የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ስትሪንግ ኮሚቴ የስራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የኢንቨስትመት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ፣ የክልል የተቀናጀ…