የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በጌዲኦ ዞን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን አስጀመሩ Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን አስጀምረዋል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች መገኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል አሁናዊና ቀጣይ ጸጥታ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አጠቃላይ አሁናዊ እና ቀጣይ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ከሚመለከታቸው የጸጥታ አካላት ጋር ምክክር ተካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሃላፊን ጨምሮ ከዞን እስከ ክልል ያሉ ከፍተኛ የክልሉ የፖሊስ አመራሮች፣ የክልሉ የአድማ መከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ወጣቶች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 13ኛው የኦሮሚያ ክልል ወጣቶች ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ እና ሌሎች አመራሮችን ጨምሮ ከክልሉ ሁሉም ዞኖች የተውጣጡ ወጣቶች ተሳትፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ከቻይናው የእርሻ መሣርያ አምራች ኩባንያ ጋር የንግድ ስምምነት ተፈራረመ Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከቻይናው ዙምላይን የእርሻ መሣርያ አምራች ኩባንያ ጋር የንግድ ስምምነት ተፈራርሟል። የስምምነቱ ሰነድ ሁለት ምዕራፎችን ያካተተ ሲሆን÷የመጀመሪያው በከፊል የተገጣጠሙ የእርሻ መሣሪያዎችን በማስመጣትና ቀሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጋራ መኖሪያ ቤት በህብረት ስራ ማህበር የቤት ግንባታን አስጀመሩ Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመኖሪያ ሕብረት ስራ ማሕበራት የተደራጁ የመኖሪያ ቆጣቢዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቤት ግንባታ መርሐ ግብርን አስጀምረዋል፡፡ ፕሮጀክቱ በ54 የመኖሪያ ሕብረት ስራ ማሕበራት የተደራጁ ከ4 ሺህ በላይ የጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጪ ገበያ ከቀረበ የእንስሳት ተዋፅኦ ከ80 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Melaku Gedif Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት እሴት ተጨምሮበት ለውጪ ገበያ ከቀረበ የእንስሳት ተዋፅኦ ከ80 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሳህሉ ሙሉ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ ባለፉት 11 ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጣቶች የሚሳተፉበት የክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ ግብር በአሶሳ ተጀመረ Melaku Gedif Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ መሪነት በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጣቶች የሚሳተፉበት የክረምት በጎ ፍቃድ መርሀ ግብር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ከተማ ተጀምሯል። በመርሀ ግብሩ ላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻዲሊ ሀሰን፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኬንያ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ49 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ምዕራባዊ ግዛት በፍጥነት መንገድ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ49 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ኮንቴነር የጫነ ተሳቢ መኪና ከአሽከርካሪው ቁጥጥር ውጪ በመሆኑ እንደተከሰተ የኬንያ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በአደጋው ለህልፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና 11ኛው የስልጤ ልማት ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የስልጤ ልማት ማህበር ዓመታዊ ጉባኤ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ የኢጋድ የደህንነት ዘርፍ ሃላፊ ሲራጅ ፈጌሳ እንዲሁም የፌዴራል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና የዞኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የፕሮግራሞች ገለልተኛ ግምገማ ቡድን ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jul 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ከፍተኛ አመራሮች ከዓለም ባንክ የፕሮግራሞች ገለልተኛ ግምገማ ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ገለልተኛ ቡድኑ ባንኩ ከ2012 እስከ 2022 በኢትዮጵያ የነበረውን ተሳትፎ የሚገመግም ሲሆን÷ ከተለያዩ ዘርፎች ጋር እንደሚገናኝም…