Fana: At a Speed of Life!

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሐረር ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሐረር ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በርካታ የእስልምና እምነትተከታዮች በተገኙበት ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በሐረር ከተማ በተካሄደው የሰላት…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በአዲስ አበባ ስታዲየም በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በሶላት ስነ-ስርዓት ነው የተከበረው፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖታዊ…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት በሰላት እና ተክቢራን እንዲሁም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ የድሬዳዋ…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰመራ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከብሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖታዊ…

የኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ማለዳ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ማለዳ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ነገ ሰኔ 21 ቀን 2015 ዓ.ም የሚከበረውን የኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ማለዳ 12 ሰዓት ላይ…

በለስልጣኑ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመውጫ ፈተና አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያጠናቅቁ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ለመውጫ ፈተና ለተማሪዎች አስፈላጊውን መረጃ ያላደረሱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝግጅታቸውን በፍጥነት እንዲያጠናቅቁ አሳስቧል፡፡ ባለስልጣኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷የመጀመሪያ ዲግሪ የመውጫ…

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፡፡ ኮሚሽኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት÷በኢትዮጵያ በተለያዩ የፖለቲካ እና የሃሳብ መሪዎች…

ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር ) ከፈረንሳይ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር ) ÷ለልዑካን ቡድኑ አባላት ስለ ምዕራፍ ሁለት ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ይዘትና ዝግጅት አስመልክተው ማብራሪያ…

ፍርድ ቤቱ ዐቃቤ ሕግ የሽብር ወንጀል ክስ ባቀረበባቸው በእነ ወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) መዝገብ የተካተቱ 6 ተከሳሾችን የክስ ዝርዝር በንባብ አሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ዐቃቤ ሕግ የሽብር ወንጀል ክስ ባቀረበባቸው በእነ ወንደሰን አሰፋ (ዶ/ር) መዝገብ የተካተቱ ስድስት ተከሳሾችን የክስ ዝርዝር በንባብ አሰምቷል። የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የፀረ-ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ከዚህ በፊት…