የሀገር ውስጥ ዜና ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jun 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በአውሮፓ ኅብረት የግጭትና ቀውስ ማኔጅመንት ኮሚሽነር ጃንዜል ሌናርሲክ ጋር በቀጣናው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የቀጣናው የሰብዓዊ እና የምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትምህርት ቤቶች ማሻሻያ ንቅናቄ ከ50 ሺህ በላይ ት/ ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ታቅዷል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) Melaku Gedif Jun 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የት/ቤቶች መሰረተ ልማት የማሻሻል ሕዝባዊ ንቅናቄ የፊታችን እሑድ በይፋ እንደሚጀመር ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በመላው ሀገሪቱ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የሚደረገውን የንቅናቄ መርሐ-ግብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ838 ግራም በላይ ወርቅ ሲያሸሹና ህገወጥ ጦር መሣሪያ ይዘው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Melaku Gedif Jun 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያና በጋምቤላ ክልሎች ከ838 ግራም በላይ የወርቅ ማዕድን ሲያሸሹና ህገወጥ ጦር መሣሪያ ይዘው ተገኝተዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታውቋል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል መስተዳድር ም/ቤት የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው Melaku Gedif Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተደድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ÷የዓመቱን ሥራ በጊዜ ገምግሞ በማጠቃለል በፍጥነት የ2016 በጀት ዓመት ሥራ ለመጀመር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጃፓን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Melaku Gedif Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የኢፌዴሪ ኤምባሲ በ”ኢትዮዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ጊዜው አሁን ነው” በሚል መሪ ሃሳብ የኢንቨስትመንት ሴሚናር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)፣ በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በመጪው ዓመት የምታካሂደው ሀገራዊ ምክክር እንዲሳካ ሁሉም ዜጎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሰላም ለማፅናትና የተሻለች ሀገርን ለመጪው ትውልድ ለማስረከብ ሁሉም ዜጎች በሀገራዊ ምክክሩ እንዲሳተፉና ለስኬቱ የበኩላቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሸኔ የሽብር ቡድን የትጥቅ ድጋፍ ለማድረግ ሲጓዙ ነበር የተባሉ 2 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Melaku Gedif Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሸኔ የሽብር ቡድን የትጥቅ ድጋፍ ለማድረግ ሲጓዙ ነበር የተባሉ ሁለት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ተጠርጣሪዎቹ ሰኔ 20 ቀን 2015 ዓ.ም መነሻቸውን ከአዲስ አበባ ከተማ ለቡ አድርገው አንድ ብሬን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የሶላት ስነ-ስርዓት በሠላም ተጠናቅቋል- የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ-ሃይል Melaku Gedif Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የሶላት ስነ-ስርዓት በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ-ሃይል አስታውቋል። የሶላት ሥነ-ሥርዓቱ በሠላም እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ሁሉ ግብረ ሃይሉ ምስጋና አቅርቧል፡፡ 1 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጅግጅጋ ከተማ ተከበረ Melaku Gedif Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዒድ አል አድሃ በዓል በደሴ እና ወልዲያ ከተሞች ተከበረ Melaku Gedif Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደሴ እና ወልዲያ ከተሞች ተከብሯል፡፡ በዓሉ በርካታ የእስልምና እምነትተከታዮች በተገኙበት ነው በሶላት ስነ-ስርዓት የተከበረው፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖታዊ…