Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ሕንድ በቡና ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ጋር ተወይይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ኢትዮጵያ እና ሕንድ በቡና እና ሻይ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…

የውሃ ሀብት አስተዳደርና ኢነርጂ የባለድርሻ አካላት ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የዋሽ፣ የውሃ ሀብት አስተዳደርና ኢነርጂ ዘርፈብዙ የባለድርሻ አካላት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ ከፍተኛ…

ሕገ ወጥ ምንዛሬ ሲፈፅም ነበር የተባለ ግለሰብ ከተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ሕገ ወጥ የገንዘብ ምንዛሬ ሲፈፅም ነበር የተባለ ግለሰብ ከተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ልዩ ቦታው ጎላጉል አውራሪስ ሆቴል ጀርባ አካባቢ በተደረገ ክትትልና ፍተሻ…

በካናዳ የተከሰተው ሰደድ እሳት ከ7 ሚሊየን ሄክታር በላይ ደን አቃጠለ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የተከሰተው ሰደድ እሳት እስካሁን 7 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር በላይ ደን ማቃጠሉ ተሰምቷል፡፡ ይህም ክስተቱን እስከ አሁን ታይቶ የማይታወቅ የሰደድ እሳት አደጋ አድርጎታል ነው የተባለው፡፡ ሀገሪቱ ለሰደድ እሳት አደጋ ቅድመ ዝግጅት እና…

የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኞች የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሰን ተሻጋሪ የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳታፊ ወጣቶች በአጋሮ ከተማ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በይፋ አስጀምረዋል፡፡ መርሐ ግብሩ “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሐሳብ ነው የተጀመረው፡፡ በዛሬው መርሐ ግብር…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን “ጎልደን ሪሴፕሽን” የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን "ጎልደን ሪሴፕሽን" የተሰኘ አገልግሎት በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል፡፡ የ"ጎልደን ሪሴፕሽን" አገልግሎት በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ውስጥ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ የውጪ ቀጥተኛ…

ጀነራል አበባው የልዩ ኃይል መልሶ የማደራጀት ቀሪ ሥራዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቁ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀነራል አበባው የልዩ ኃይል መልሶ የማደራጀት ቀሪ ሥራዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቁ አሳስበዋል፡፡ ሕዝባዊ ሚሊሻን መልሶ ለማደራጀት እና የልዩ ኃይል መልሶ የማደራጀት ሥራ በምን ደረጃ ላይ እንዳለ ለመገምገም ያለመ ውይይት ተካሂዷል።…

በኮንትሮባንድ የገቡ የተለያዩ ሞባይል ስልኮች እና የብር ጌጣጌጦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንትሮባንድ የገቡ የተለያዩ ሞባይል ስልኮች እና የብር ጌጣጌጦች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው አዲስ አበባ የገበያ ማዕከል አካባቢ ነው ከሕብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ  …

አቶ አደም ፋራህ የምግባሩ ከበደ እውነቱ መታሰቢያ ሆስፒታልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) የምግባሩ ከበደ እውነቱ መታሰቢያ ሆስፒታልን ጎብኝተዋል፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ በተገነባው የምግባሩ ከበደ እውነቱ መታሰቢያ…

የተባበሩት መንግሥታት ሥነ ሕዝብ ፈንድ በአፋር ክልል የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያሳድግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ከተባበሩት መንግሥታት ሥነ ሕዝብ ፈንድ (ዩ ኤን ኤፍ ፒ ኤ) የኢትዮጵያ ዋና ተጠሪ ካፊ ኩዋሜ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ዩ ኤን ኤፍ ፒ ኤ ለአፋር ክልል የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ…