ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በዩክሬን ፕሬዚዳንት ትውልድ ከተማ ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟ ተሰማ Melaku Gedif Jun 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ ትውልድ ከተማ ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡ የሩሲያ ጦር በማዕከላዊ ዩክሬን በምትገኘው ክሪቪ ሪህ ከተማ ላይ በፈጸመው የሚሳኤል ጥቃት እስካሁን የስድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአካባቢው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል 25 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ለትግራይ ክልል አስረከበ Melaku Gedif Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጥሬ ገንዘብን ጨምሮ 25 ሚሊየን ብር የሚገመቱ ምርጥ ዘርና የምግብ እህል ድጋፎችን ለትግራይ ክልል አስረክቧል። ድጋፉን ያስረከቡት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ፀጋየ ማሞና የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ Melaku Gedif Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ፡፡ ሌተናል ጄነራል ይልማ የቀድሞ የአየር መንገድ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄን በመተካት ነው የአየር መንገዱ ቦርድ ሰብሳቢነት የተሾሙት፡፡ ሌተናል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ እና በጃፓን መካከል ኢንቨስትመንትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢኮ ታካኮ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ጃፓን መካከል ያለውን ኢንቨስትመንት ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ መምክራቸውን የኮሚሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገቡ Melaku Gedif Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ14ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔራት እና መንግሥታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዴሞክራቲክ ኮንጎ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች Melaku Gedif Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፊሊክስ ቲሺኬዲ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ፍርቱና ዲባኮ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ፊሊክስ ቲሺኬዲ…
ስፓርት ለሀምበርቾ እግር ኳስ ቡድን 2 አውቶብሶች እና የ250 ሺህ ብር ሽልማት ተበረከተ Melaku Gedif Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ከልል መንግስት ክልሉን ወክሎ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለተቀላቀለው የሀምበርቾ እግር ኳስ ቡድን የተለያዩ ማበረታቻዎችንና የእውቅና ሰርተፊኬት አበርክቷል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉ ስፖርት ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ የወርቅ ምርትና ግብይት የተጠረጠሩ 29 የውጭ ሀገራት ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕገ-ወጥ የወርቅ ምርትና ግብይት ተግባር ተሰማርተው የተገኙ 29 የውጭ ሀገራት ዜጎች እና ሁለት ኢትዮጵያውያን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ መንግሥት በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩ የሰላም መደፍረስ እና የጸጥታ ሥጋቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Melaku Gedif Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጠንን ሕዝብ ዝቅ ብለን በማድመጥ ተጠቃሚነቱን የሚያረጋግጡ ስራዎች አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከመዲናዋ ነዋሪዎች ጋር በተደረጉ ሰፋፊ ውይይቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጫናን መቋቋም የሚችል ኢኮኖሚ ለመገንባት የታክስና ጉምሩክ ሕግ ተገዢነትን ማስፈን እንደሚገባ ተገለጸ Melaku Gedif Jun 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራና ጫናን መቋቋም የሚችል ሀገራዊ ኢኮኖሚ ለመገንባት የታክስና ጉምሩክ ሕግ ተገዢነትን ማረጋገጥ ከሁሉም ባለድርሻዎች የሚጠበቅ ኃላፊነት መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ። የደቡብ ክልል ግንባር ቀደም ግብር ከፋዮች የዕውቅናና ሽልማት መርሐ…