Fana: At a Speed of Life!

ለወላይታ ዞን ሕዝበ ውሳኔ አስፈላጊ የምርጫ ግብዓቶች ወደ ምርጫ ጣቢያዎች ደርሰዋል- ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ነገ በድጋሚ ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ አስፈላጊ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች መድረሳቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ በነገው ዕለት በዞኑ በድጋሚ ለሚካሄደው ሕዝበ ውሳኔ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን ቦርዱ…

የኦሮሞ ምሁራን ምርምር ስራዎች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምሁራን ምርምር ስራዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ የክልል እና የፌዴራል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎች፣ሃደ ሲንቄዎች፣ ምሁራን እና ሌሎች ባለድርሻ…

ሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች የ72 ሰዓት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የ72 ሰዓት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡ ተፋላሚ ሃይሎቹ በአሜሪካ እና ሳዑዲ ዓረቢያ አደራዳሪነት ነው ለሶስት ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ የደረሱት፡፡ የተኩስ አቁም…

በመዲናዋ 2ኛው ምዕራፍ  የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ሁለተኛው ምዕራፍ  የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ  መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣  ከፍተኛ የፌዴራልና የከተማዋ…

በወላይታ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ኦፋ ወረዳ ማንቻ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከወላይታ ሶዶ ወደ ጎፋ በማምራት ላይ እንዳለ በፍሬን ብልሽት ምክንያት ከመንገድ ወጥቶ በመገልበጡ ነው…

አቶ ብናልፍ በዩጋንዳ በፍልሰተኞች ጉዳይ በተዘጋጀው የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም በዩጋንዳ በፍልሰተኞች ጉዳይ ላይ በተዘጋጀው የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ጉባኤውን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) እና የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ተቋም (ኢ ኤ ሲ) በጋራ…

ወቅታዊ ቀጣናዊ ጂኦ-ፖለቲካ የደህንነት ሁኔታ ለኢትዮጵያ ደህንነት ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊ ቀጣናዊ ጂኦ-ፖለቲካ የደህንነት ሁኔታ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ደህንነት ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሄደ። በውይይቱ ላይ የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዩ የፖሊሲ አማካሪ አምባሳደር ምንሊክ ዓለሙ፣…

በዓለም አቀፉ የስደተኞች ፎረም ዝግጅት ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጭው ታህሳስ ወር ለሚካሄደው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ፎረም ዝግጅት ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። አውደ ጥናቱን የኢፌዴሪ ስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ነው ያዘጋጁት።…

የግሪክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ ከግሪክ ባለሃብቶች ጋር በበይነ መረብ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የግሪክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ በትኩረት መክረዋል፡፡ አቶ ዳንኤል…

ሩሲያ በዩክሬን ፕሬዚዳንት ትውልድ ከተማ ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ ትውልድ ከተማ ላይ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡ የሩሲያ ጦር በማዕከላዊ ዩክሬን በምትገኘው ክሪቪ ሪህ ከተማ ላይ በፈጸመው የሚሳኤል ጥቃት እስካሁን የስድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአካባቢው…