Fana: At a Speed of Life!

ቭላድሚር ፑቲን እና ሺ ጂንፒንግ የተለያዩ ሥምምነቶችን ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የቻይናው አቻቸው ሺ ጂንፒንግ የተለያዩ ሥምምነቶችን ተፈራረሙ።   ሥምምነቶቹ ሀገራቱ በንግድ፣ በኢንዱስትሪ፣ በሳይንስ እና ወታደራዊ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር የሚያጠናክሩ ናቸው ተብሏል።…

ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች በፖሊሲ የተደገፈ የፋይናንስ እገዛ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ስርዓቱን አካታች በማድረግ ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች በፖሊሲ የተደገፈ የፋይናንስ እገዛ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማኅበር ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር…

የኢትዮጵያ አጭር፣ መካከለኛ፣ 3ሺህ ሜትር መሰናክል፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የአጭር፣ መካከለኛ፣ 3ሺህ ሜትር መሰናክል፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን የቴክኒክ ዳይሬክተር አቶ አስፋው ዳኜ ለአትሌቶች የውድድር እድል…

በመዲናዋ በመሬት አገልግሎት ዘርፍ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችን የሚቀርፍ የማሻሻያ ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘርፉ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮች እና ሌብነትን መቅረፍ የሚያስችል የማሻሻያ ስራ እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ ዶክተር ቀነአ ያደታ÷በመዲናዋ የመሬት እና መሬት ነክ…

የረመዷን ጾም ዛሬ ጨረቃ ከታየች ነገ ፣ ካልሆነ ግን ከነገ በስቲያ ይጀምራል – የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ የረመዷን ጾም ማክሰኞ (ዛሬ) ጨረቃ ከታየች ረቡዕ (ነገ) ፣ ካልሆነ ግን ሐሙስ (ከነገ በስቲያ) እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት አስታወቀ።   ምክር ቤቱ የ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ…

በጅግጅጋ ከተማ የመጀመሪያው የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ግንባታ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ የመጀመሪያው የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ግንባታ ስራ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡   በግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የሶማሌ ክልል አመራሮች ተገኝተዋል፡፡…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተፈቀደ ካፒታሉ ወደ 221 ቢሊየን ብር ከፍ እንዲል ወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት÷የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በግንባታ ላይ ያሉ መሰረተ ልማቶች እንዲጠናቀቁና የተጠናቀቁት ወደ ስራ እንዲቡ የተፈቀደ ካፒታሉ ወደ 221 ቢሊየን ብረ ከፍ እንዲል ወሰነ፡፡ ሚኒስትሮች ምክር…

በኦሮሚያ ክልል በ2014/2015 የምርት ዘመን ከ202 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2014/2015 የምርት ዘመን ከ202 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ሃላፊ ሃይሉ አዱኛ የክልሉን አጠቃላይ የልማት እንቅስቃሴ እና በገበያ ላይ የተፈጠረውን ምርት እጥረት አስመልክቶ…

ከብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

ኢትዮጵያ ሀገራችን ወደ ታላቅ ምእራፍ በምትሻገርበት ድልድይ ላይ ትገኛለች፡፡ አንዳንዶች ከድልድዩ ወደኋላ ሊመልሷት ይታገላሉ፡፡ ሌሎቹ ድልድዩን ሰብረው ገደል ሊከቷት ይለፋሉ፡፡ ታጋይ ልጆቿ ደግሞ በድልድዩ ላይ ብዙ ሳትቆይ ወደፊት እንድትራመድ ለማድረግ ይታገላሉ፡፡ ብልጽግና ሦስተኛውን መርጧል፡፡…

የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ለሰላማዊ ዓላማ እንዲውል የትብብር ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂን በማጠናከር የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማ እንዲውል የትብብርና ድጋፍ ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ፡፡   በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲካሄድ የነበረው የዓለም…