Fana: At a Speed of Life!

ሳዑዲ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድና የኢንቨስትመንት ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድና የኢንቨስትመንት ትብብር ለማጠናከር እንደምትሠራ በኢትዮጵያ የአገሪቱ አምባሳደር ፋህድ ኦቤዱላህ አል ሃሚዳኒ ገለጹ። በሳዑዲ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው የንግድ እና የኢንቨስትመንት ግንኙነት በመልካም…

በመዲናዋ በባጃጅ ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው እግድ ከነገ ጀምሮ ይነሳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በባጃጅ ተሽከርካሪዎች ላይ ተጥሎ የነበረው እግድ ከነገ ጀምሮ እንደሚነሳ የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የባጃጅ አገልግሎት…

በድርቅና በግጭት ሳቢያ የተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎችን የሚደግፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ተቋም (ኤፍ አይ ዲ ኦ) በድርቅ እና በግጭት ምክንያት የተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎችን የሚደግፍ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል፡፡   ተቋሙ ለአንድ ዓመት በኦሮሚያ፣ ሶማሌ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች፣…

ትናንት ምሽት ኮልፌ እፎይታ ገበያ ጀርባ በተከሰተ እሳት አደጋ 42 የንግድ ሱቆች ወደሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት መጋቢት7 ቀን 2015 ዓ.ም ምሽት 2:20 ላይ በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ኮልፌ እፎይታ ገበያ ጀርባ በሚገኙ የንግድ ሱቆች ላይ በተከሰተ እሳት አደጋ 42 የንግድ ሱቆች መውደማቸውን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር…

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መንግስት የፕሪቶሪያውን ስምምነት እየፈፀመ ያለበትን ቁርጠኝነት አደነቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የኢትዮጵያ መንግስት ለሰሜኑ ግጭት በዘላቂነት ሰላማዊ አልባት ለመስጠት በፕሪቶሪያ እና ናይሮቢ የተደረሱትን ስምምነቶች እየፈፀመ ያለበትን ቁርጠኝነት አደነቁ።   የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ…

አሜሪካ የሰላም ስምምነቱ ሙሉ ተግባራዊነትን ተከትሎ ኢትዮጵያን ወደ አጎዋ ለመመለስ ቁርጠኛ መሆኗን አንቶኑ ብሊንከን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ሙሉ ተግባራዊነት ተከትሎ ኢትዮጵያን ወደ አጎዋ እድል ተጠቃሚነት ለመመለስ ቁርጠኛ መሆኗን በአዲስ አበባ ጉብኝት ያደረጉት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ተናገሩ፡፡   አንቶኒ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 100 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 100 ሺህ ቤቶችን መገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ አስተዳደሩ የህዝቡን የቤት ጥያቄ ለመመለስ በመንግስት እና በግል አጋርነት የሚሰሩ የመጀመሪያ ዙር 100 ሺህ ቤቶችን ግንባታ ፕሮጀክት ለማስጀመር…

ለኢትዮጵያ ስጋት የሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል የሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ወቅታዊ ስጋት የሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል የሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት መምህር ዶክተር ሚርጊሳ ካባ እንደገለጹት÷ የማህበረሰብ ጤና ከእንስሳት፣…

በአፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በ146ኛው የዓለም የፓርላማ ሕብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ- ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑካን ቡድን በ146ኛው የዓለም የፓርላማ ሕብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው።   የዓለም የፓርላማ ሕብረት ስብሰባ በፈረንጆቹ ከመጋቢት 11 እስከ 15 ቀን 2023 በባህሬን…

ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን መረጋጋት እና ሰላም ለመደገፍ ቁርጠኛ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳንን መረጋጋት እና ሰላም ለመደገፍ ቁርጠኛ ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ በደቡብ ሱዳን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ÷ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና ከተቀዳሚ…