Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ የአንድ ጤና መርሐ ግብርን ለመተግበር ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ የአንድ ጤና (ዋን ሄልዝ) መርሐ ግብርን ተግባራዊ ለማድረግ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ በዓለም ጤና ድርጅት የኢትዮጵያ ቴክኒካል ኦፊሰር ዶክተር ሞሃመድ ኢብራሂም÷ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና…

ዶ/ር ግርማ አመንቴ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን ኡር ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና ጀርመን ባላቸው የረጅም ጊዜ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን የኤምባሲው መረጃ ያመላክታል፡፡…

ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ የውሃ አጠቃቀም ስርዓትን ለማሻሻል በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ የውሃ አጠቃቀም ስርዓትን ለማሻሻል በትብብር እንደሚሰሩ ገልጸዋል። የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ በኔዘርላንድስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የዓለም አቀፍ ትብብር ዋና ዳይሬክተር ኪቲ ቫን ደር ሄይጅደን እና…

የመደመር ትውልድ’ መጽሐፍን ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት የማስተዋወቅ መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ‘የመደመር ትውልድ’ መጽሐፍን ተቀማጭነታቸውን በኢትዮጵያ ላደረጉ የዓለም አቀፍ ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት የማስተዋወቅ መርሐ-ግብር ተካሂዷል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

በደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የምግብ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር በደብረብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡   በማህበሩ የሰሜን ሸዋ ዞን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዳምጠው እምሻው÷ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ…

የምግብና ስርዓተ ምግብ ስትራቴጂ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የምግብና ስርዓተ ምግብ ስትራቴጂ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆኗል። የዳሰሳ ጥናቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ አቡ…

አቶ ጌታቸው ረዳ  የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ኢፌዴሪ የፌዴሬሸን ምክር ቤት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 62 (9) እና በአዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀፅ…

አሜሪካ በደቡብ ቻይና ባህር አዲስ የጦር ሰፈር ለመገንባት ማቀዷ ቻይናን አስቆጣ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በደቡብ ቻይና ባህር አቅራቢያ አዲስ የጦር ሰፈር ለመገንባት ማቀዷ ቻይናን አስቆጥቷል፡፡ አሜሪካ በፊሊፒንስ አቅራቢያ አራት አዳዲስ የጦር ሰፈሮችን ልትገነባ መሆኑን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፈርዲናንድ ማርከስ አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ…

በአማራ ክልል ለመጪው ክረምት ከ19 ሚሊየን በላይ የቡናና ፍራፍሬ ችግኞች እየተዘጋጁ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመጪው ክረምት የሚተከሉ ከ19 ሚሊየን በላይ የቡናና ፍራፍሬ ችግኞች እየተዘጋጁ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።   በቢሮው የአትክልትና ፍራፍሬ ባለሙያ አቶ ግርማ በቀለ እንደገለጹት÷ቢሮው አርሶ አደሩን ከሰብል…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቤኔሉክስ ሀገራት የፖለቲካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቤልጂዬም፣ ኔዘርላንድስና ሉክዘምበርግ የፖለቲካ ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሮቹ የኢትዮጵያ መንግስት ዘላቂ ሰላም እና መረጋጋትን ለመፍጠር እያከናወናቸው የሚገኙ…