የሀገር ውስጥ ዜና 87 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Mar 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 87 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። ኤምባሲው ከዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር ነው ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ያደረገው፡፡ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የ6 ወራት አፈጻጸም ላይ እየተወያዩ ነው Melaku Gedif Mar 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የስድስት ወራት አፈጻጸም ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፥ ብልጽግና ፓርቲ በአንደኛ ጉባኤው ያሳለፋቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አልጋ ወራሽ ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ የሱልጣንነት ሲመት ተቀበሉ Melaku Gedif Mar 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልጋ ወራሽ ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ የሱልጣንነት በዓለ ሲመት ሥነ- ሥርዓት በአፋር ክልል አሳይታ ከተማ ተካሂዷል። የቀድሞ የአፋር ሱልጣኔት መሪ ሱልጣን ሃንፍሬ አሊሚራህ ከዓመታት በፊት ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ ነው ወንድማቸው ሱልጣን አህመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጮቄ ተራራ ኢኮ ቱሪዝም ልማት የዓለም ድንቅ ቱሪዝም መንደር ውድድር አሸናፊ ሆነ Melaku Gedif Mar 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የጮቄ ተራራ ኢኮ ቱሪዝም ልማት የዓለም ድንቅ ቱሪዝም መንደር ውድድርን አሸንፏል፡፡ በተባበሩት መንግስታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት የጮቄ ተራራ ኢኮ ቱሪዝም ልማት የዓለም ድንቅ ቱሪዝም…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖላንድ ህክምና ቡድን ለ2ኛ ጊዜ ሲያከናውን የነበረውን የነጻ ህክምና አገልግሎት አጠናቀቀ Melaku Gedif Mar 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ የፖላንድ ህክምና ቡድን ለሁለተኛ ጊዜ ከየካቲት 17 እስከ 26ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በጥቁር አንበሳ እና በጦር ሃይሎች ስፔሻይዝድ ሆስፒታል ሲያከናውን የነበረውን የነጻ ህክምና አገልግሎት አጠናቅቋል። 31 የበጎ ፍቃደኛ የህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ያካሂዳል Melaku Gedif Mar 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ለአፍሪካ አባል አገራት የሚያደርገውን ድጋፍ ለመገምገም ዓመታዊ ጉባኤውን ከነገ መጋቢት አራት ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ ያካሂዳል። ኤጀንሲው ለአፍሪካ አባል አገራት የሚያደርገውን ድጋፍና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገት የወጣቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማሳደግ ከፍተኛ ሚና አለው – ከንቲባ ከድር ጁሃር Melaku Gedif Mar 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ስኬት የወጣቶችን ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ማሳደግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች የሰላም ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምራች ኢንተርፕራይዞችን ለማገዝ የክልሉ መንግሥት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት ይሰራል – ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ Melaku Gedif Mar 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ም/ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ በቦንጋ ከተማ የአናስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝር መርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር አለባቸው ንጉሴን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ በክልሉ ከተቋቋመው የትምህርት ጥራት አማካሪ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Mar 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ ከተቋቋመው የትምህርት ጥራት አማካሪ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያይተዋል። አቶ ሙስጠፌ በውይይቱ ወቅት እንደገለጹት÷ የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ ለአሁኑ እና ለቀጣዩ ትውልድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ ተባለ Melaku Gedif Mar 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በተከሰተ ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚስፈልጋቸው የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ እንደገለጹት፥…