የሀገር ውስጥ ዜና እስራኤል የመንገደኞችን አውሮፕላን ወደ ጭነት አገልግሎት የመቀየር ስራ እንደምትደግፍ ገለጸች Melaku Gedif Mar 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመንገደኞችን አውሮፕላን ወደ ጭነት አገልግሎት ለመቀየር የሚያደርገው ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፋጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በኢትዮጵያ ከእስራኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞ ተዋጊዎች የመልሶ ማቋቋሚያ መርሐ ግብር ላይ የሚመክር ውይይት በመቀሌ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Mar 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን ከባለድርሻ እና አጋር አካላት ጋር የቀድሞ ተዋጊዎችን የመልሶ ማቋቋም ሂደት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በመቀሌ እያካሄደ ነው። የብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ÷ የጋራ የምክክር መድረኩ…
Uncategorized በመዲናዋ የኑሮ ውድነትና የትራንስፖርት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Mar 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኑሮ ውድነትና የዋጋ አለመረጋጋት እንዲሁም የትራንስፖርት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት በትኩረት እየሠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ሁኔዎች ዙሪያ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠዎች ለሠዎች በጦርነት ለተጎዱ የጤና ተቋማት የ1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠዎች ለሠዎች ድርጅት በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት የሚውል 1 ሚሊየን ዩሮ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ከአውሮፓ ተገዝተው ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡት የህክምና ቁሳቁሶች በአማራ እና በአፋር ክልሎች ለሚገኙ 12…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኖርዌይ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚያከናውኗቸውን ተግባራት ለማጠናከር ተስማሙ Melaku Gedif Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኖርዌይ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረትና የደን ልማት ኢኒሼቲቭ ቡድን አባላት ከፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማሳደግ በሚቻልባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከብሪታንያ እና ሰሜን አየርላንድ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከብሪታንያ እና የሰሜን አየርላንድ አምባሳደር ዳረን ጆን ዌልች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ ብሪታንያ በኢትዮጵያ በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የተማሪዎች ምገባ አገልግሎት ተጀመረ Melaku Gedif Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም የክልሉ ትምህርት ቢሮ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ ዐቢይ አበበ እንደገለፁት÷ ፕሮግራሙ በክልሉ በገጠርና ከተማ በሚገኙ 67…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነርለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሞርስላቭ ኮሴክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የሀገራቱን አጋርነት ለማጠናከር በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳች ላይ መምከራቸውን ከኮሚሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ተጥሎ የነበረው የመሬትና መሬት ነክ አገልግሎት እግድ ተነሳ Melaku Gedif Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ተጥሎ የነበረው የመሬትና መሬት ነክ አገልግሎት እግድ መነሳቱን የከተማዋ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ቀንአ ያደታ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷የመሬትና መሬት ነክ መረጃዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ስራ ተጀመረ Melaku Gedif Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በድሬዳዋ ከተማ በይፋ የተጀመረው የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም÷ በፈረንጆቹ እስከ 2029 ድረስ ለቀጣይ ሰባት ዓመታት የሚተገበር እንደሆነ…