የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሊያ ታደሰ በጤና ልማት ዘርፍ በሴት አመራርነት ላበረከቱት አስተዋጽኦ እውቅና አገኙ Melaku Gedif Mar 9, 2023 0 የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በጤና ልማት ዘርፍ በሴት አመራርነት ላበረከቱት አስተዋጽኦ በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው በአፍሪካ ዓለም አቀፍ የጤና አጀንዳ ኮንፈረንስ (AHAIC) 2023 ላይ እውቅና ተሰጣቸው። ሚኒስትሯ በሩዋንዳ ኪጋሊ በትላንትናው ዕለት በተካሄደው “Africa Health…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኬንያ በድንበር አካባቢ የጸጥታ ስጋቶችን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ Melaku Gedif Mar 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሀገራቱ የጋራ ድንበር አካባቢ የሚከሰቱ የጸጥታ ስጋቶችን በቅንጅት ለመከላከል ተስማምተዋል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን አያኖ የተመራ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ልዑክ ከኬንያ ከፍተኛ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል በዓል ሲከበር ያልተገባ ተግባር በፈፀሙ የፖሊስ አባላት ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል በዓል ሲከበር ያልተገባ ተግባር በፈፀሙ የፖሊስ አባላት ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ። በአዲስ አበባ የአድዋ ድል በዓል ሲከበር ያልተገባ ተግባር በፈፀሙ የፖሊስ አባላት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሚኒስትሮች በቦረና የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ጎበኙ Melaku Gedif Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች በቦረና ዞን የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም በመንግስት እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝት መርሐ ግብሩ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ፣ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ፣ የሴቶችና ማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጀመሩ የግንባታ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Mar 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመሩ የግንባታ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ስራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ በኮርፖሬሽኑ የእቅድና ፕሮግራም አስተዳደር ሃላፊ አቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተወዳዳሪ አምራች ኢንተርፕራይዞችን መፍጠር የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ይፋ ሆነ Melaku Gedif Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በተኪ ምርቶች ላይ የሚሰማሩ ተወዳዳሪ አምራች ኢንተርፕራይዞችን መፍጠር የሚያስችል የ10 ዓመት ዕቅድ ፍኖተ ካርታ ይፋ አድርጓል፡፡ በመድረኩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት አመራሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ስድስተኛው ዙር የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ስልጠና መጋቢት 4 ቀን ይጀመራል Melaku Gedif Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛው ዙር የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ስልጠና መጋቢት 4 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚጀመር የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደአ ÷ በስልጠናው ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተውጣጡ ከ15 ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኮሌራ በሽታ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Mar 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሌራ በሽታ ከ20 ዓመታት ወዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ የኢኮኖሚ ቀውስ፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና የኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖ በሽታው በፍጥነት እንዲስፋፋ ያደረጉ ምክንያቶች ናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ በጸጥታ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Mar 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሃድ ኦባይዱላህ አል ሃሚዳኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን ግንኙነት የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት ባደረገ መልኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Mar 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሶልጣን ቢን ሳዕድ አል ሙራክሂ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በጋራ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ…