Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ 22 ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጀርመን ልማት ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ 22 ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዮሐንስ አያሌው÷ ባንኩ ድጋፉን ያደረገው ከጀርመን ልማት ባንክ ባገኘው የ15 ሚሊየን ዩሮ…

ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው በቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን ሊቀመንበር ሊ ዚያንግ ከተመራው የልኡካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ባለው የኢኮኖሚ ትብብር እና በቀጣይ…

የደቡብ ኮሪያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ እንዲሰማሩ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከደቡብ ኮሪያ የዓለም አቀፍ ወጣቶች ህብረት ዋና ጸሃፊ ሁን ሞክ ሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአምራች ኢንዱስትሪው  ዘርፍ እና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መረጃ…

በዶ/ር አለሙ ስሜ የተመራ ልዑክ በጅቡቲ የተለያዩ ተቋማትን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ የተመራ ልዑክ በጅቡቲ የተለያዩ ተቋማትን ጎብኝቷል፡፡ ልዑካኑ ዳመርጆግ ኢንዱስትሪያል ፓርክን እና የናጋድ ጣቢያን መጎብኘታቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡ በጉብኝቱ…

በደቡብ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ 2 ሚሊየን ዜጎች አስቸኳይ ድጋፍ ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ 2 ሚሊየን ዜጎች መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላት ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጥሪ አቅርቧል፡፡   በደቡብ ክልል 342 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የነበረ…

በአማራ ክልል በ12ኛ ክፍል ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ሌሎች የክልል ከፍተኛ…

በክልሉ ተከስቶ የቆየውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት የተከናወኑ ስራዎች ውጤታማ ነበሩ – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ተከስቶ የቆየውን የጸጥታ ችግር በሠላማዊ መንገድ ለመፍታት የተከናወኑ ስራዎች ውጤታማ እንደነበሩ የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለፁ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክርቤት የ5ኛ ዓመት 8ኛ የሥራ ዘመን 15ኛ…

በትግራይ ክልል የጤና ተቋማት በሙሉ አቅማቸው አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የጤና ተቋማት በሙሉ አቅማቸው አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   በሚኒስቴሩ የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት መሪ ስራ አስፈጻሚ ረጋሳ ባይሳ÷በትግራይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተመድ የአዳጊ አገራት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኳታር ዶሃ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአዳጊ አገራት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኳታር ዶሃ ገቡ። አምስተኛው የተመድ የአዳጊ አገራት ጉባኤ በዝቅተኛ የእድገት ደረጃ ላይ በሚገኙ አገራት ላይ በማተኮር የሚካሄድ…

አቶ ገብረመስቀል ጫላ እና አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ እና የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን ኡር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን በኢትዮጵያ የጀርመን…