የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች የማስተላለፍ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 420 የሚደርሱ የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች የማስረከብ ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴን ጨምሮ ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የህንድ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ በኢትዮጵያ ከህንድ አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ አክሊሉ÷ የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ በመሰማራት የሀገራቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ Melaku Gedif Mar 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ትላንት ምሽት በተከሰተ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። አደጋው ከምሽቱ 12:36 ሰዓት ላይ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ጉርድ ሾላ ንግድ ባንክ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር የንግድና ኢንዱስትሪ ም/ቤት ሊቀ መንበር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Mar 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር የንግድና ኢንዱስትሪ ም/ቤት ሊቀ መንበር ሼክ ካሊፍ ቢን ጃሲም ቢን ሞሃመድ አል ታንጅ ጋር በዶሃ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ ያላቸውን የኢኮኖሚ ትብብር ይበልጥ ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና በእንስሳት ልማት ግብይት ፕሮጀክት ትግበራ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስርሚኒስቴር በዓለም ባንክ ድጋፍ በሚተገበረው የእንስሳት ልማት ግብይት ፕሮጀክት ትግበራ ዙሪያ ከባንኩ የስራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ 127ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በመስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ዓድዋ የድል ሜዳ ብቻ ሳይሆን በአንድነት የመቆም የድል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሁኑ ትውልድ ከዓድዋ ድል ትምህርት በመውሰድ ለሀገር ግንባታ በጋራ መነሳት አለበት – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Melaku Gedif Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሁኑ ትውልድ ከዓድዋ ድል ትምህርት በመውሰድ እና በፍቅር በመተሳሰር ለሀገር ግንባታ በጋራ መነሳት እንዳለበት የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ለ127 ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና የብሉ ናይል ግዛት የሠላምና የልማት ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በሱዳን የብሉ ናይል ግዛት የሠላም እና የልማት ኮንፈረንስ በብሉ ናይል ግዛት ዋና ደማንን ከተማ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። በኮንፈረንሱ ላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በግመሽ ዓመቱ 2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ Melaku Gedif Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአምራች ኢንዱስትሪዎች አስፈላጊውን ግብዓት እና ጥሬ እቃ እያቀረበ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ መንግስት ቅድሚያ በሰጣቸው ዘርፎች በተሰማሩ የአምራች ኢንዱስትሪዎች ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ጥራት ያለው…
የሀገር ውስጥ ዜና እንግሊዝና ዴንማርክ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚከናወነውን ስራ እንደሚደግፉ ገለጹ Melaku Gedif Mar 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በኢትዮጵያ ከዴንማርክ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ሲንድቢየርግ እና ከእንግሊዝ የልማት ትብብር ዳይሬክተር ፓውል ዋልተር ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ተሾመ÷ በኮሚሽኑ ዓላማዎች፣ ፕሮግራም…