Fana: At a Speed of Life!

እንግሊዝና ዴንማርክ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚከናወነውን ስራ እንደሚደግፉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በኢትዮጵያ ከዴንማርክ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ሲንድቢየርግ እና ከእንግሊዝ የልማት ትብብር ዳይሬክተር ፓውል ዋልተር ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ተሾመ÷ በኮሚሽኑ ዓላማዎች፣ ፕሮግራም…

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በቦረና ለድርቅ ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎች 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በቦረና ለድርቅ ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎች 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ባንኩ በዛሬው ዕለት ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ቦኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን…

በድሬዳዋ በግንባታ ላይ ያሉ መሰረተ ልማቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ እየተገነቡ የሚገኙ መሠረተ ልማቶች በፍጥነት ወደ አገልግሎት እንዲገቡ በትኩረት መሰራት እንዳለበት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ቡድን በድሬዳዋ ከተማ በዓለም…

ለቦረና እርዳታያሰባሰቡ አካላት በተዘጋጁት የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች ገቢ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እርዳታ ያሰባሰቡ አካላት በተዘጋጁት የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች ገቢ እንዲያደርጉ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠየቀ፡፡   ክልሉ ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት÷ቦረና…

ከአሊ ባባ ግሩፕ ጋር በኢ-ኮሜርስ ግብይት በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በቻይና የአሊ ባባ ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤትን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝታቸውም ከአሊ ባባ ግሩፕ ምክትል ፕሬዚዳንት ሊዩ ናን ጋር በቀጣይ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት…

በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ የተመራ ልዑክ በዓለም የሞባይል ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በዓለም የሞባይል ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡   ልዑካኑ በቆይታቸው በቴሌ ብር ገንዘብ የማስተላለፍ አሰራር ላይ የተገኘውን ውጤታማ ተሞክሮ ለሌሎች…

የቃሊቲ- ቂሊንጦና የቃሊቲ -ቱሉ ዲምቱ መንገድ ግንባታ አለመጠናቀቅ ለዘርፈ ብዙ ችግር እንደዳረጋቸው ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዓመታት ይጠናቀቃሉ ተብለው በ2010 ዓ.ም የተጀመሩት የቃሊቲ- ቂሊንጦ እና የቃሊቲ -ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ፕሮጀክቶች አሁንም ባለመጠናቀቃቸው ለዘርፈ ብዙ ችግሮች እየተዳረጉ መሆናቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡   በወቅቱ በ4…

በቡሬ የተቀናጀ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክ 5 ነጥብ 4 ቢሊየንብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የለማ መሬት ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡሬ የተቀናጀ አግሮ-ኢንዱስትሪ ፓርክ 5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ስምንት ባለሃብቶች የለማ መሬት መተላለፉን የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የአማራ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሀገር ውስጥና የውጭ…

በቦረና ዞን የገበያ ትስስር ባለመኖሩ አርብቶ አደሮች እንስሳቶችን በመሸጥ የተጋረጠባቸውን ችግር መቋቋም እንዳይችሉ እንዳደረጋቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን የገበያ ትስስር ባለመኖሩ አርብቶ አደሮች ከድርቁ የተረፉ እንስሳቶችን በመሸጥ የተጋረጠባቸውን ችግር መቋቋም እንዳይችሉ እንዳደረጋቸው ተገለጸ። አምና የገበያ ትስስር ከዩኒቨርሲቲዎች እና ከሌሎች ጋር ለመፍጠር ቢሞከርም በታሰበው ልክ…

የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ 6ኛ የስራ ዘመን 2ኛ ዓመት ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡   የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት በስብሰባው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር…