የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ Melaku Gedif Feb 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ 6ኛ የስራ ዘመን 2ኛ ዓመት ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት በስብሰባው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ስብስባ ላይ እየተሳተፈች ነው Melaku Gedif Feb 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዛሬ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በተጀመረው 52ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ላይ እየተሳተፈች ነው። በስብሰባው ላይ በተመድ የጄኔቫ ቢሮ እና በስዊዘርላንድ የሚገኙ ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ዞን ከ754 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Melaku Gedif Feb 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን ከ754 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ ፣ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ…
Uncategorized የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Melaku Gedif Feb 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተኪ ምርቶች ላይ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች ቅድሚያ እንደሚሰጥ የኦሮሚያ ክልል ገለጸ Melaku Gedif Feb 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሬ በሚያስቀሩ ምርቶች ላይ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች ቅድሚያ እንደሚሰጥ የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል፡፡ መንግስት ከውጭ ሀገራት በምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት አቅጣጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሩሲያ ያላቸው ታሪካዊ ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች እየተጠናከረ መጥቷል – አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን Melaku Gedif Feb 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሩሲያ ያላቸው ታሪካዊ የዲፕሎማሲ ግንኙነት በተለያዩ ዘርፎች እየተጠናከረ መምጣቱን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን ገለጹ። የኢትዮጵያና ሩሲያ የዲፕሎማሲ ግንኙነት የጀመሩበትን 127ኛ ዓመት በዓል በአዲስ አበባ ሩሲያ…
ስፓርት አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በበርሚንግሃም የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሩጫ አሸነፈች Melaku Gedif Feb 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በእንግሊዝ በርሚንግሃም በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ የሴቶች 3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ሩጫ ድል ቀንቷታል፡፡ አትሌቷ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 16 ሰከንድ 69 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ያሸነፈቸው፡፡ በዚህም…
ቢዝነስ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የሸሪዓ አማካሪዎች ዓመታዊ ጉባኤ ተካሄደ Melaku Gedif Feb 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከወለድ ነፃ የፋይናንስ ባለሞያዎች ማህበር ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የኡለሞች ጉባኤ ጋር የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የሸሪዓ አማካሪዎች ዓመታዊ ጉባኤ አካሂዷል። በጉባኤው የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችን መሰረት አድርገው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአምራች ኢንተርፕራይዞች የሚታየውን የሃይል አቅርቦትና የመስሪያ ቦታ እጥረት ለመፍታት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Feb 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንተርፕራይዞች ላይ የሚስተዋለውን የሃይል አቅርቦትና የመስሪያ ቦታ እጥረት ለመፍታት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡ የኢንተርፕራይዙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አብዱልፈታ የሱፍ እንደገለጹት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያን የግብርና ዘርፍ ለማሳደግና ለማጠናከር ድጋፍ እያደረገ ነው – የባንኩ ፕሬዚዳንት Melaku Gedif Feb 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያን የግብርና ዘርፉ ለማሳደግና የመሰረተ ልማት ስራዎችን ለማጠናከር ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የባንኩ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ተናገሩ። አህጉራዊ ባንኩ የኢትዮጵያ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ለማገዝ የ1 ነጥብ 3…