Fana: At a Speed of Life!

ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ከተመድ የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቢሮ ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቢሮ ሃላፊ አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሯ  የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም( ዩ ኤን ዲ ፒ)  በኢትዮጵያ የሚከናወኑ የልማት…

የተመድ የልማት ፕሮግራም የብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽኑ ለሚያከናውናቸው ተግባራት ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቢሮ ሃላፊ አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአጠቃላይ በተደረሰው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ዙሪያ መክረዋል፡፡ በሰላም ግንባታ…

ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች፡፡ የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት ዩን ሶክ ዮል ልዩ መልዕክተኛ እና ከፍተኛ የሥትራቴጂክ አማካሪ ጃንግ ሱንግ ሚን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡…

በአፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ የተሳተፉ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተሸኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ36ኛው የአፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ መጠናቀቅን ተከትሎ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተሸኝተዋል፡፡ በዚህ መሰረትም የኬንያ፣ ሴኔጋል ፣ ሩዋንዳ፣ ሞሮኮ፣ ማዳጋስካር፣ አልጄሪያ፣ ኮንጎ፣ ደቡብ አፍሪካ ፣ቻድ ፣ጋና ቦትስዋና፣…

ኑሯቸውን በጎዳና ላይ ያደረጉ ከ17 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት ኑሯቸውን በጎዳና ላይ ያደረጉ ከ17 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ገለጸ።   የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በኅዳር ወር 2015…

አቶ አወል አርባ በሀንሩካ ወረዳ የእርሻ ልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር ልዑክ በገቢ ረሱ/ዞን/ ሀንሩካ ወረዳ የእርሻ ልማት ስራዎችን ጎብኝቷል። አቶ አወል በጉብኝቱ ወቅት በወረዳው የለማን የስንዴ ምርት በኮምባይነር የመሰብሰብ ሂደት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሲካ አሉፖ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ሜጀር አውፖ ጄሲካ አሉፖ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በቀጣናዊ እና በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡

በኢትዮጵያን በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የሚቀርበው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያን በጦርነቱ ለተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎች የሚቀርበው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሀና ቴት ገለጹ። በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት መንግሥት የሚያደርገውን ጥረት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቱርክ እና ሶሪያ የሰብዓዊ እርዳታ የማጓጓዝ ሒደትን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቱርክ እና ሶሪያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለተጎዱ ሰዎች የሰብዓዊ እርዳታ ለማዳረስ የሚደረገው ጥረት ተቀላቀለ፡፡ በዚህ መሰረትም የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አውፕላኖች ከሜክሲኮ በአደጋው ተጎጂ ለሆኑ…

በሰሜን ኢትዮጵያ የተጎዱ የውሃ መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለማቋቋም 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ፣ ትግራይና አፋር ክልሎች በግጭት ሳቢያ የተጎዱ የውሃ መሰረት ልማቶችን መልሶ ለማቋቋም 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በአስቸኳይ እንደሚያስፈልግ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ…